About this channel
✦ AI Summary

Abuja Media distributes Islamic content such as Quranic lessons, Islamic history, and motivational quotes, primarily in Amharic. It offers a space for followers to interact and share the material with others.

Telegram Description
From Telegram

አህለን ወሳህለን ወመርሀበን🤗 ✅ በዚህ ቻናል :– #ከእስልምናና ሙስሊሞች ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መረጃዎችን #ቁርአናዊ አስተምሮቶች #ኢስላማዊ ታሪኮችና ሀዲሶች #quote & ጠቃሚ ንግግሮችን አጋራለሁ። አስተያየትና መልዕክት ካላችሁ በዚህ አድርሱኝ😊 ቻናሉን ለሌሎች በማጋራት ተደራሽ ያድርጉ:: ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!🙌

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Abuja Telegram Channels
← All Abuja Telegram Channels
Latest posts

ሞክረን ከከሸፈብን ይልቅ ሳንሞክር የተቀመጥንበት ቁጭቱ የላቀ ነው። ብዙ ጊዜ እንዳንሞክር ዘንድ ትልልቅ መስለው የታዩን መሠናክሎች በስራ ውስጥ ስናያቸው እንደታሰቡት አይደሉም።   እናማ... ፍርሐትን አስወግዱ፤ ወደ ስራ ግቡ፤ ስሩ፤ የዚያኔ ከባድ የመሰለው ቀላል ሆኖ ይገኛል። ❤8

2026-09-21👁 67

#አህሉል_በድሪዪን #ዑትባ_ኢብን_ገዝዋን                      «ትሑቱ የሀገር ገዢ» 💚 የረሱለላህን ﷺ ሐዲስ ማስተላለፍ ላይ የማናገኛቸው ነገር ግን በገዝዋዎች ላይ ፊት ተሰላፊ ከነበሩ ሰሐቦች መካከል ነው። የመጀመሪያዎቹ በረሱለላህ ﷺ ካመኑ የመካ ሙስሊሞች መካከል ነው። የገዝዋን ኢብነል ሐሪስ ልጅ ዑትባ ኢብን ገዝዋን ረዲየላሁ አንህ 💚 በቁረይሽ ውስጥ ያለ ጎሳ ሳይሆን ከእነሱ ጋር የሚተሳሰር በኑ ማዚም የሚባል ጎሳ አባል ነበር። ዑትባ በጥንካሬው፣ በእውቀቱና በመልኩ ይታወቅ ነበር። እስልምናን ሲቀበል 30 ዓመቱ ነበር ይላሉ፤ መካ ላይ ስለነበረው ቆይታው ብዙ የሚታወቅ ባይሆንም ሁለቱን ወደ ሐበሻ የተደረገውን ሒጅራ አድርጓል። መልዕክተኛውና ባልደረቦቹ ወደ መዲና ሒጅራ ሲያደርጉ'ም ከተሰደዱት ነበር። እህቱ ፉኺታ ቢንት አል ሃሪስ ሰይዲና ዑስማንን ካገቡት ስትሆን ሌላኛዋ እህቱ በስራ ደግሞ አቡ ሑረይራን እንዳገባች እናገኛለን። መዲና ከገባ በኃላ'ም ረሱለላህ ከአቡ ዱጃና ጋር ሙአኻህ ያደርጉታል። ዑትባ ከአህሉል በድሮች

2026-09-15👁 120

#አህሉል_በድሪዪን #አምር_ኢብን_ፉኸይራ          «የሒጅራው መንገድ ጠቋሚ» 💚 የሐበሻ ዘር እንዳላበት የሚነገርለት ከልጅነቱ ጀምሮ በባርነት የኖረ ሰው ነበር። የሰይዲና አባበክር ሚስት የነበረችው የዑሙ ሩማን ልጅና የአባበክር የእንጀራ ልጅ የሆነው የጡፈይል ኢብን ዐብዱላህ ለሚባል ሰው አገልጋይ ነበር። ዳሩል አርቀም ከመቋቋሙ በፊት እስልምናን የተቀበለ ሰው ነበር። ልክ እንደ ሌሎቹ የመጀመሪያዎቹ የመካ ሙስሊሞች የቁረይሽ ሹማምንቶች እርሱ ላይ ያልሞከሩት የማሰቃየት መንገድ አልነበረም። ልክ ኸባብን በጋለ ብረት እንደሚያቃጥሉት አምር'ም ይህ ስቃይ ደርሶበት እንደነበር እናገኛለን። ምንም አይነት ምግብና ውሃ እንዳያገኝ ተከልክሏል፤ ሰዎች በተሰበሰቡበት በአደባባይ ላይ እየተጎተተ ተገርፏል። ሰይዲና አባበክር ስቃይ እየደረሰባቸው የነበሩትን እየዞሩ ነፃ እያወጡ እንደነበረው አምርን'ም ነፃ ያወጣሉ። ከዛ በኃላ የአባበክር ቅርብ ሰው ሆነ። ረሱለላህ ﷺ ወደ መዲና ሒጅራ ሊያደርጉ ሰይዲና አባበክርን የጉዞ አጋራቸው ሲያደርጉ፤ ጋሩ ሰው

2026-09-04👁 177
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Abuja Media without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Abuja Media?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Abuja Media post about?

Abuja Media is a Telegram channel for anyone interested in islam and education. Subscribers can expect regular posts on quotes and amharic, along with community to dive into.

How do you screen Abuja Media before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Abuja Media and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.