This Telegram group connects individuals with O blood type in Addis Ababa, providing a space to share research, personal experiences, and discuss health-related issues associated with their blood type. It also serves as a coordination hub for potential blood donors and recipients of O type blood.
ይህ ግሩፕ O- የደም አይነት ያላቸው ግለሰቦች የሚገናኙበት የቴሌግራም ግሩፕ ነው!! በግሩፑ ውስጥ ማንኛቸውም በO- የደም አይነት ላይ የተሰሩ ምርምሮች፤ የልምድ ተሞክሮዎች፤ ከደም አይነታችን ጋር ተያይዘው የሚያጋጥሙ ችግሮች፤ እንዲሁም ይህ የደም ዓይነት የሚያስፈልጋቸው ግለሰቦች ሲኖሩ አስፈላጊዉን መረጃ የምንለዋወጥበት ይሆናል፡፡Volunteers Have No Time, They Have Heart!!