Selam Herbal ሰላም ኸርባል is a Telegram channel focused on the health benefits of the white seaweed plant, providing information on its medicinal properties for various ailments such as asthma, bronchitis, and skin health. The channel discusses the plant's active compounds, including flavonoids and tannins, and their potential therapeutic effects.
የነጭ ባህር ዛፍ ቅጠል ለጤና ያለዉን መቀሜታ ምን ያክል ያዉቃሉ?- ለሳል ፣ለጉንፋን፣ለጉሮሮ ሕመም ፣ለሳይነስ ፣ለብሮንካይስ ለመሳሰሉት የመተንፈሻ አካላት ሕመም ፈዋሽ መድሀኒትነዉ።- ቅጠሉ ፍላቮኖድስና ታኒስ የተሰኘ ንጥረ ነገር ይዞል ፡፡ይህም ቅጠል ማቃጠልን ወይም ብግነትን ይከላከላል፡፡-ፀረ-ባክቴርያ ስለሆነ ለቆዳ ጤንነት እጅግ ጠቃሚ ነዉcall +251913835783