Telegram Description
From Telegram

BBC AMHARIC UNOFFICIAL, RSS FEEDS ONLY

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Amharic Telegram Channels
← All Amharic Telegram Channels
Latest posts

ቀይ መስቀል የአየር መንገድ ሠራተኞች እና የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎችን ጨምሮ 161 ሰዎችን ከትግራይ ማስወጣቱን አስታወቀ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ግጭት ካለበት የትግራይ ክልል "161 ሰዎችን" ወደ ሌላ ሥፍራ ማዘዋወሩን አስታወቀ። ዛሬ ሰኞ መስከረም 18፣ 2019 ዓ. ም. በማኅበራዊ ሚዲያው ባወጣው መግለጫ ላይ እንደተጠቀሰው ከትግራይ ክልል ካስወጣቸው መካከል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች እና ቤተሰቦቻቸው፣ የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት ሠራተኞች፣ የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎች እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አባላት ይገኙበታል። ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ 161ዱን ሰዎች ከትግራይ ያዘዋወረው "ሁሉም የሚመለከታቸው ኃላፊዎች ባቀረቡት ጥያቄ እና በሰጡት ይሁንታ መሠረት፣ የገለልተኛ ሚና በመወጣት" እንደሆነ በመግለጫው አትቷል። ባለፈው ሳምንት ረቡዕ የትግራይ ኃይሎች በክልሉ ዋና ከተማ መቀለ የሚገኘውን አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ ስለ

2026-09-28👁 31

በኮምቦልቻ እና በላሊበላ አውሮፕላን ማረፊያዎች በረራዎች መቋረጣቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ ዛሬ መስከረም 19፣ 2019 ዓ. ም. ወደ ኮምቦልቻ የተደረገ በረራ እንደሌለ ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሁለት የከተማው ነዋሪዎች ገለጹ። ከባለፈው ሳምንት አንስቶ በላሊበላ የተቋረጠው በረራም እስከ ዛሬ ድረስ አለመጀመሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ወደ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ "መግባት እንደማይቻልም" ገልጸዋል። ቢቢሲ ከአየር መንገዱ የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ምላሽ የጠየቀ ሲሆን "በማኅበራዊ ገጻችን መረጃ እንሰጣለን" ሲሉ በጉዳዩ ላይ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል። ወቅታዊ መረጃ BBC News አማርኛ ተቋርጦ የነበረው የኮምቦልቻ በረራ ቢጀመርም በላሊበላ በረራ አለመኖሩን ነዋሪዎች ገለጹ ዛሬ መስከረም 18፣ 2019 ዓ. ም. ወደ ኮምቦልቻ የሚደረግ በረራ ተቋርጦ የነበረ ቢሆንም ከሰዓት ላይ ዳግመኛ መጀመሩን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሁለት የከተማው ነዋሪዎች ገ

2026-09-28👁 34

የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና መሥሪያ ቤት የድሮን ጥቃት እንደደረሰበት ኤኤፍፒ ዘገበ እሁድ ዕለት በመቀለ በሚገኘው የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና መሥሪያ ቤት የድሮን ጥቃት እንደተፈጸመበት የፈረንሳይ ዜና ወኪል (ኤኤፍፒ) ዘገበ። ኤኤፍፒ ያነጋገራቸው እና ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ ምንጭ "ከፍተኛ የድሮን ጥቃት ድምጽ ሰምተን ከሕንፃው ሮጠን ወጣን" ሲሉ ተናግረዋል። መስከረም 172018 ዓ.ም. እሁድ ዕለት ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃት እስካሁን ድረስ ክልሉን እያስተዳደረ ካለው ህወሓትም ሆነ ከፌደራል መንግሥቱ ምንም የተሰጠ አስተያየት የለም። ቢቢሲ የጣቢያውን ኃላፊዎች እንዲሁም ነዋሪዎችን ለማነጋገር ያደረገው ጥረት የመገናኛ ዘዴዎች በመቋረጣቸው አልተሳካም። ወቅታዊ መረጃ BBC News አማርኛ የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና መሥሪያ ቤት የድሮን ጥቃት እንደደረሰበት ኤኤፍፒ ዘገበ እሁድ ዕለት በመቀለ በሚገኘው የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና መሥሪያ ቤት የድሮን ጥቃት እንደተፈጸመበት የፈረንሳይ ዜና ወኪል (ኤኤፍፒ) ዘገበ። የክልሉ መንግሥ

2026-09-28👁 35
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse BBC Amharic | ቢቢሲ አማርኛ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to BBC Amharic | ቢቢሲ አማርኛ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does BBC Amharic | ቢቢሲ አማርኛ post about?

BBC Amharic | ቢቢሲ አማርኛ is a Telegram channel in the Amharic Telegram Channels category.

How do you screen BBC Amharic | ቢቢሲ አማርኛ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to BBC Amharic | ቢቢሲ አማርኛ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.