Title: እኛዉ ለወገን የበጎ አድራጎት Description: This channel is dedicated to supporting individuals in need, focusing on providing assistance to those facing hardships. It serves as a platform for members to collaborate and contribute to charitable efforts.
ይህ የበጎ አድራጎት ማህበር በባሌ ሮቤ የሚገኙየተቸገሩ ወገኖቻችንን ለመደገፍ (ለመርዳት) የተቋቋመ ሲሆን እርሶም አባል ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን ።ሌላም ሀገር ለምትገኙ በአካዉንታች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000454060605 የቻላችሁትን እንድትረዱን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን ምክንያቱም 👇 ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነዉ !!!ለ በለጠ መረጃ @Miki_kumsa ያናግሩን