A channel for Orthodox Christians to share spiritual content, encourage fellowship, and discuss
ለስሙ ክብር ይግባውና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በስሜ አንድም ሶስትም ሆናችሁ በሰሜ ብትሰበሰቡ እኔ በመሀከላችሁ እገኛለው ብሎ ተናግሯል ማቴ ፩፰:፳ኦርቶዶክሳዊውያን የሆኑ እህት ወንድሞችን add በማድረግ አንድ ሆነን አርቶዶክስ ተዋህዶን እንጠብቅ።