Title: ጽዮናዊ ነኝ Description: This Telegram channel focuses on spiritual reflections and biblical teachings, emphasizing the significance of Zion as a place of refuge and divine selection. It shares insights and prayers related to faith and community support.
መዝ 132፥1313 እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያዉ ትሆነዉ ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ።14 ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ።15 አሮጊቶችዋን እጅግ እባርካለሁ፥ ድሆችዋንም እንጀራ አጠግባለሁ።16 ካህናቶችዋንም ደኀንነትን አለብሳቸዋለሁ፥ ቅዱሳኖችዋም እጅግ ደስ ይላቸዋል።For any Comment 👉 @HeniyeApo yitekemu