Title: ሀቅን መከተል Description: ሀቅን መከተል is a platform for discussions centered around faith, truth, and the challenges posed by misinformation. The channel encourages open dialogue and sharing of thoughts on various topics related to belief and understanding.
ሀቅን መከተልሰላም ብያለሁ ለሁላችሁምሁላችንም የያዝነው እምነት እውነት ነው ብለን አምነን ተቀብለናል። ግን ሰይጣን የሁላችነም ጠላት ነውና “ሀሰቱን” “እውነት” ብሎ ሸውዶን ሊሆን ይችላልና ቆም ብለን ሀቁን እንመረምር ዘንድ…"ሀቅን መከተል” ብለን ሰፊ የውይይት መድረክ አዘጋጅተናል። እርጋታ፣ትህትናና መከባበር አይለያችሁ!!ሀሳብ፣አስተያየት እንዲሁም ጥቆማ ካለዎት፦ @Abuudi1