Werabe University News is a dedicated Telegram channel for students of Werabe University to share and exchange information relevant to their academic and social lives. The channel facilitates discussions on various topics, including academic issues and student experiences.
፦ ይህ ጉሩፕ ሁሉም የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መረጃ እንዲለዋወጡበት ታስቦ የተከፈተ ግሩፕ ነው፡፡ ፦ በዚህ ግሩፕ የብልግና ነክ ነገሮችን እና እምነት ነክ ነገሮችን መልቀቅ ከግሩፑ ያስወጣል፡፡ ፦ የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ላይ መወያየትና ሀሳብ መስጠት እናም እንደ ተማሪነተችንም መጠን ለትምህርታችንና ለሂወታችን ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች መልቀቅ ይቻላል፡፡