This Telegram channel, titled "አቡቀለምሲስ" (An Apocalypse), serves as a platform for sharing unique Orthodox Christian teachings and insights. It focuses on spiritual education and discussions surrounding interests, attitudes, values, and personality traits in relation to faith.
ይኽ የአቡቀለምሲስ ቴሌግራማዊ ምዕላድ ኦርቶዶክሳዊ መማማሪያ አውድ በመሆኑ ከሃይማኖታዊ ትምህርት የራቁ ‘ፍንግጥ’(unique)ሐሳቦች የማይስተናገዱበት ቃለ እግዚአብሔር ብቻ የሚቀርብበት እንዲሆን ይጠበቃል።☞በተያያዥነት ግን የፍላጎት ፣የዝንባሌ፣የእሴቶችና የሰብእና(Interest, Attitude, Values &Personality)ጉዳዮች ዙሪያ የሚቀርቡ ምልከታዎች ጥንቃቄ የታከለባቸው እንዲሆን ይመረጣል።