Telegram Description
From Telegram
ይኽ የአቡቀለምሲስ ቴሌግራማዊ ምዕላድ ኦርቶዶክሳዊ መማማሪያ አውድ በመሆኑ ከሃይማኖታዊ ትምህርት የራቁ ‘ፍንግጥ’(unique)ሐሳቦች የማይስተናገዱበት ቃለ እግዚአብሔር ብቻ የሚቀርብበት እንዲሆን ይጠበቃል። ☞በተያያዥነት ግን የፍላጎት ፣የዝንባሌ፣የእሴቶችና የሰብእና(Interest, Attitude, Values &Personality)ጉዳዮች ዙሪያ የሚቀርቡ ምልከታዎች ጥንቃቄ የታከለባቸው እንዲሆን ይመረጣል።
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.