Telegram Description
From Telegram

ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Costa Rica Telegram Channels
← All Costa Rica Telegram Channels
Latest posts

ኢሬቻ በአል፦ የሆረ ፊንፊኔ ደማቅ የዋዜማ ድባብ በነገው ዕለት በመዲናዋ በሚከበረው የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በአል ለመሳተፍ በዋዜማው በመስቀል አደባባይ እና በኢሬቻ ፓርክ አካባቢ የተገኙ ታዳሚያን በልዩ ልዩ ባሕላዊ ጨፈራዎች ዋዜማውን እያደመቁት ነው፡፡ የ2019 ዓ.ም ኢሬቻ "ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ በሆረ ፊንፊኔ፣ እንዲሁም ነገ መስከረም 23 በሆረ ሃርሰዴ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት ይከበራል። 📹 በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ የተቀረጹ ምስሎች ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X Please open Telegram to view this post VIEW IN TELEGRAM Please open Telegram to view this post VIEW IN TELEGRAM 👎11❤9🔥1

2026-10-02👁 1.18K

የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ጥልቀት ያለውና የተለየ ነው – ኢትዮጵያዊ የታሪክ ተመራማሪ የሁለቱ ሀገራት መሠረታዊ ግንኙነት መንፈሳዊነት እንደነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሺዮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና የታሪክ ተመራማሪው ዶ/ር ዘላለም ተፈራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ፡፡ 💬 “የሩሲያና የኢትዮጵያ መሠረታዊ ግንኙነት መንፈሳዊ ነው፤ በጋራ የሚያጋሩት የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት እንደ ትልቅ የስበት ማዕከል ሆኖ ያገለግል ነበር። ግንኙነቱም የቆየ ነው፡፡” ተመራማሪው፣ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሶቪዬት ሕብረት ተልከው ትምህርት ተምረው በመመለስ ለሀገራቸው ብዙ ነገር ማድረጋቸውንም አብራርተዋል ። ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X Please open Telegram to view this post VIEW IN TELEGRAM ❤2🥰2

2026-10-02👁 1.13K

🇷🇺 ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ወቅት በቼባርኩል የሥልጠና ቦታ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኝተዋል። “ከእናንተ ጋር በጋራ ለመሥራት ሁሌም እንጠብቃለን፡፡ በሩሲያ ውስጥ ስላየናችሁም ደስ ብሎናል፡፡” ያሉት ፑቲን፣ ትብብሩ እንደሚቀጥል ያላቸውንም ተስፋ አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X ❤4

2026-10-02👁 1.09K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse ስፑትኒክ ኢትዮጵያ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to ስፑትኒክ ኢትዮጵያ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does ስፑትኒክ ኢትዮጵያ post about?

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ is a Telegram channel in the Costa Rica Telegram Channels category.

How do you screen ስፑትኒክ ኢትዮጵያ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to ስፑትኒክ ኢትዮጵያ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.