Telegram Description
From Telegram

ይህ ቻናል በድሬዳዋ ስካውት ካውንስል በከተማ እና በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰሩ ስካውታዊ ስራዎችን መረጃ ለማድረስ የተከፈተ ነው ። ስካውት ማለት ትምህርታዊ የሆነ የወጣቶች እንቅስቃሴ ሲሆን በበጎ ፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ከፖለቲካ አመለካከት/ተግባር/ ነጻ የሆነ ፣ በዘር፣ በቀለም፣ በሃይማኖትና በጎሳ ልዩነት የማያደርግ፣ ለሁሉም ክፍት የሆነ አለም አቀፍ የወጣቶች እንቅስቃሴ ነው ።

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Dire Dawa Telegram Channels
← All Dire Dawa Telegram Channels
Latest posts

📢 ለድሬዳዋ ስካውት አባላት በሙሉ ከሐምሌ 21-27/2018 ዓ.ም በዱራሜ ሸንሽቾ በሚካሄደው የአሽራ ስካውት ካምፕ ተሳታፊዎች ምዝገባ ተጀምሯል። 💵 የተሳትፎ ክፍያ 1,100 የቡድን መዋጮ 400 ብር ጠቅላላ ክፍያ፡ 1,500 ብር 🏦 የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፡ 1000054118701( በዚህ አካውንት ገቢ አድርገው ደረሰኙን ይላኩልን ) 📅 የምዝገባ መጨረሻ ቀን፡ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም የድሬዳዋ ስካውት ካውንስል ⚠️ ያለን ቦታው ውስን ስለሆነ ቀድመው ለሚከፍሉ ቅድሚያ ይሰጣል። 👍4

2026-06-29👁 439

በጎዳና ላይ የሚኖሩ ወገኖችን የፀጉር መቁረጥና የአልባሳት ድጋፍ መርሃ ግብር ተከናወነ 📍ሰኔ 20/2018 ዓ.ም፣ ድሬዳዋ የድሬዳዋ ስካውት ካውንስል ከድሬዳዋ ወጣቶች ምክር ቤት ጋር በመተባበር በጎዳና ላይ ለሚኖሩ ወገኖች የፀጉር መቁረጥና ማስተካከል፣ የማጠብ እና የአልባሳት ድጋፍ መርሃ ግብር በዛሬው እለት አካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣ የድሬዳዋ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት፣ የድሬዳዋ ስካውት ካውንስል ዋናና ምክትል ኮሚሽነሮች፣ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም በተለያዩ ደረጃዎች የሚገኙ የስካውት አባላት ተሳትፈዋል። ይህ መርሃ ግብር የመተሳሰብ፣ የመረዳዳትና የማኅበራዊ ኃላፊነት እሴቶችን በተግባር ያሳየ ሲሆን፣ ወጣቶችና ስካውቶች ለማኅበረሰባቸው የሚያበረክቱትን አስተዋፅኦ በድጋሚ አረጋግጧል። ሰኔ20/2018 የድሬዳዋ ስካውት ካውንስል 👍1

2026-06-27👁 146

በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ ስካውቶች በሙሉ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስካውት ካውንስል አዘጋጅነት የሚካሄደው አሽራ ስካውት ካምፒንግ ከሐምሌ 21–28/2018 ዓ.ም. በዱራሜ ሽንሽቾ ከተማ ይካሄዳል። 👉 በአሽራ ላይ የስካውት ድንኳናችንን ጥለን፣ 👉 በአጆራ ፋፋቴ ተዝናንተን፣ 👉 የሀምበሪቾን 777 ደረጃዎች በሀይኪንግ ተፈትነን፣ በከፍታው ላይ ባለው ለምለም አረንጓዴ ስፍራ ቃል ኪዳናችንን አድሰን፣ የማይረሱ ትዝታዎችንና ታሪኮችን እንፈጥራለን! ✨ ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል! 🏕 አሽራ ስካውት ካምፒንግ አይቀርም! #Ashira_Scout_Camping #Central_Ethiopia_Scout_Council #ScoutingForLife የኢትዮጵያ ስካውት ማሕበር 🔥3

2026-06-23👁 120
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል Dire Dawa Scout Council without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል Dire Dawa Scout Council?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል Dire Dawa Scout Council post about?

ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል Dire Dawa Scout Council is a Telegram channel in the Dire Dawa Telegram Channels category.

How do you screen ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል Dire Dawa Scout Council before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል Dire Dawa Scout Council and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.