This Telegram channel is dedicated to providing assistance to vulnerable individuals, particularly those affected by homelessness and mental health issues in various locations including Addis Ababa and surrounding areas. The channel aims to foster support and share resources to help those in need.
ይህ የቴሌግራም ቻናል ዓላማው ጎዳና ላይ ወድቀው የሚሰቃዩ አረጋውያኖችንና አዕምሮ ሕሙማንን በተለይም የአልጋ ቁራኛዎችን ለመርዳት ነው።መቄዶንያ በአዲስ አበባ፣ ደሴ፣ አዳማ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ጎሬ፣ አደዋ እና ሐረር ቅርንጫፎችን በመክፈት ሰዎችን እየረዳ ነው።ወደዚህ ቴሌግራም ቻናል ለወዳጆቻችን "share" በማድረግ መልካም ነገር አብረን እንስራ!8161 ላይ OK ብለው ቴክስት ያድርጉ!