Telegram Description
From Telegram

Officail Telegram channel of EEU Diredawa Region.

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Dire Dawa Telegram Channels
← All Dire Dawa Telegram Channels
Latest posts

ከሁለት ሳምንት በኋላ መስመሩ ዳግም ተገናኝቷል ………///………. በስርቆት ምክንያት ላለፉት ሁለት ሳምንታት አገልግሎቱ ተስተጓጉሎ የነበረው የቆቃ-ሁርሶ ባለ 230 ኪሎ ቮልት ጥምር የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ማምሻውን አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማዕከላዊ ሁለት ሪጅን የኃይል ማስተላለፊያዎችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽንና ጥገና መምሪያ ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ዘበርጋ እንደገለፁት የተቋረጠውን መስመር መልሶ ለማገናኘት ከፍተኛ ርብርብ ሲደረግ ቆይቷል። ከሪጅኑ በተጨማሪ የሦስት ሪጅኖች ባለሙያዎችን በቅንጅት በማሳተፍ የተከናወነው የጥገና ሥራ የምስራቅ ኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች ከፈረቃ ወጥተው ኃይል እንዲያገኙ ማስቻሉን ዳይሬከረተሩ ገልፀዋል። በጥገና ሥራው ላይ የተሳተፉ ሁሉንም ባለሙያዎችና የአዋሽ 7 ኪሎ ከተማ አስተዳደርን አመስግነዋል። የአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ተደጋጋሚ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ስርቆት ከሚፈፀምባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ ነው። 💡 "ንፁህ ኢነር

2024-10-16👁 5.56K

ተቋርጦ የነበረው ነፃ የጥሪ ማዕከል ወደ አገልግሎት ተመልሷል ከጥቅምት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ የመረጃ ማዕከል ማሻሻያ ስራ ለማከናወን ሲባል ተቋርጦ የነበረው ነፃ የጥሪ ማዕከል ወደ አገልግሎት ተመልሷል፡፡ በመሆኑም ውድ ደንበኞቻችን በነፃ የጥሪ ማዕከሎቻችን በመደወል እንደተለመደው ማንኛውም መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በዚህ አጋጣሚ በተፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት 👍13❤4👎1

2024-10-14👁 5.02K

ከቆቃ- ሁርሶ በተዘረጋው መስመር ላይ የደረሰውን ጉዳት ለመጠገን ርብርብ እየተደረገ ነው ………///………. በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ ወረዳ የወደቀውን ባለ 230 ኪሎ ቮልት ጥምር የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመጠገን ኃይል የተቋረጠባቸው አካባቢዎች ኃይል እንዲያገኙ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማዕከላዊ ሁለት ሪጅን የኃይል ማስተላለፊያዎችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽንና ጥገና መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የማስተላለፊያ መስመር ጥገና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጎሣዬ ደምሴ እንደገለፁት ከቆቃ ሁርሶ በተዘረጋው የከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ የተፈፀመው ስርቆት በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ለሚገኙ አንዳንድ ከተሞች የኃይል መቋረጥ ምክንያት ሆኗል። ጉዳት የደረሰበትን የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ ምሰሶ መልሶ ለማቆም የወደቀውን ምሰሶ የመፈታታት ሥራ መጀመሩን የተናገሩት አቶ ጎሳዬ ምሰሶውን መልሶ በማቆም በቀጣይ ሳምንት የመጀመሪያዎቹ ቀናት አካባቢዎቹ ኃይል እንዲያገኙ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል፡

2024-10-13👁 4.86K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Diredawa Adminstration Electric Utility without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Diredawa Adminstration Electric Utility?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Diredawa Adminstration Electric Utility post about?

Diredawa Adminstration Electric Utility is a Telegram channel in the Dire Dawa Telegram Channels category.

How do you screen Diredawa Adminstration Electric Utility before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Diredawa Adminstration Electric Utility and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.