Telegram Description
From Telegram

Government Organisation

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Dire Dawa Telegram Channels
← All Dire Dawa Telegram Channels
Latest posts

ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በድጋሜ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) በድጋሜ ለቀጣይ ስራ ዘመን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር አድረጎ ሰይሟል።

2026-10-05👁 38

በጎነትን ባህል እናድርግ -ወ/ሮ ለሊሴ አህመድ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በወረዳ 9 ገንደ ጨፌ አካባቢ በክረምት በጎ ፍቃድ ያስገነባውን ቤት አስመርቋል በግማሽ ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ቤት ፣ የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ የበጎ ፍቃድና የመረዳዳት ባህልን ለማስፋት የተከናወነ ሥራ መሆኑ ተገልጿል። የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ለሊሴ አህመድ፣ በክረምት በጎ ፍቃድ መርሐ-ግብር በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸዋል። ቢሮው ከአረጋውያን፣ ከሕፃናትና ከአካል ጉዳተኞች ጎን በመቆም የሚያከናውናቸው የድጋፍ ሥራዎች እንደሚቀጥሉም ሀላፊዋ ገልጸዋል። የተጀመረው የበጎ ፍቃድ ተግባር ጅማሮ እንጂ ፍጻሜ አይደለም ያሉት ወ/ሮ ሌሊሴ፣ በጎነትን ባህል ማድረግ የመንግስት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን ያመላከቱ ሲሆን ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ድርሻ በመወጣት የመረዳዳትና የበጎነት ባህልን ማጠናከር ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህ

2026-10-01👁 111

በ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት እውቅና ተሰጠ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የስራ ተነሳሽነትን ለማጎልበትና የ2019 በጀት ዓመትን በተቀናጀ አሰራር ለመጀመር በ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት እውቅና ሰጥቷል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሴቶች፣ የህፃናት፣ የአረጋውያን፣ የአካል ጉዳተኞችና የሌሎች ተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች መብትና ደህንነት እንዲከበር፣ ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናል። መርሀ ግብሩን በማስመልከት የተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ንግግር ያደረጉት የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ለሊሴ አህመድ የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ... ለተጨማሪ ሙሉ መረጃው...👇 https://www.facebook.com/100064672002017/posts/1543837214448664/?app=fbl

2026-09-27👁 177
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Dire Dawa Women's Children's & Social Affairs Office without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Dire Dawa Women's Children's & Social Affairs Office?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Dire Dawa Women's Children's & Social Affairs Office post about?

Dire Dawa Women's Children's & Social Affairs Office is a Telegram channel in the Dire Dawa Telegram Channels category.

How do you screen Dire Dawa Women's Children's & Social Affairs Office before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Dire Dawa Women's Children's & Social Affairs Office and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.