Telegram Description
From Telegram

​Prime Educational Services ጥራት ያላቸው የትምህርት መረጃዎች፣ የመማሪያ ቁሳቁሶች እና አስተማማኝ የቤት ውስጥና የኦንላይን አስጠኚዎች (Tutors) ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት ቻናል ነው። ​📩 ለአስጠኚ ጥያቄ እና መረጃ ለማግኘት: 📞 ስልክ: 0900722555 📍 ድሬዳዋ

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Dire Dawa Telegram Channels
← All Dire Dawa Telegram Channels
Latest posts

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ውድ! ተማሪዎች ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ስኬታማ ለመሆን እነዚህን አምስት ነገሮች  በማድረግ ከአሁኑ ዝግጅቶን ይጀምሩ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ​⏰ የእንቅልፍ ሰዓት እና ልምድን ማስተካከል፦ ማታ በጊዜ መተኛትና ጠዋት በማለዳ መነሳትን አሁኑኑ በመለማመድ አእምሮአችሁን ከእረፍት ሁኔታ (Holiday Mode) አውጡት። ​📖 መሠረታዊ ክፍተቶችን መለየት፦ በተለይ በሒሳብ፣ እንግሊዝኛ እና ሳይንስ ትምህርቶች ላይ የቀደሙ ድክመቶችን በእነዚህ ቀናት መለየት እና ስለ ማስተካከል ማሰብ። ​🎯 የውጤት ግብ (Target) ማስቀመጥ፦ ዘንድሮ ማምጣት የምትፈልጉትን ውጤት  በግልጽ ፅፋችሁ በማስቀመጥ ከአሁኑ አእምሮአችሁን ፕሮግራም አድርጉ። ​📚 ቁሳቁሶችን አስቀድሞ ማሟላት፦ ደብተሮች፣ መጻሕፍት እና አስፈላጊ መገልገያዎችን እስከ መጨረሻው ቀን ሳትጠብቁ አዘጋጁ ። ​🧠 የጥናት ፍላጎትን መቀስቀስ ፦ በቀን ቢያንስ 1 ሰዓት በማንበብ አእምሮአችሁን ወደ ትምህርት ስሜትና ትኩረት መል ሱት። ​💡 ውድ ተማሪዎች

2026-08-23👁 53

Channel photo updated

2026-08-05

ልጆቻችሁ ከእናንተ ፍቅርን የሚያገኙት በተለያያ መንገድ ነው ለምሳሌ ❤️ከእነሱ ጋር ጊዜን ማሳለፍ፣ ❤️እንደምትወዷቸው መንገር ❤️ስጦታን መስጠት ❤️ ማሞጋገስና መሰል ልምምዶች 👉ከዚህ ጋር ግን ልጆችን መቅጣትም የፍቅር መገለጫው እንደሆነ ሊዘነጋ አይገባውም፡፡ ❤ልጆቻችሁ ሲያጠፉ፣ በተረጋጋ መንፈስ ለዚያ ጥፋት የሚመጥን ቅጣት ሲሰጣቸው በቅጣቱ ውስጥ ልጆቹ ፍቅራችሁን ያጣጥማሉ፡፡ ቅጣት በትክክለኛው መንገድ ካልተከናወነ ልጆችን ፍቅርን ከማጣጣም ይልቅ መራራን ነገር እንዲያጣጥሙና እነሱም መራራ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። ስለዚህ ልጆቻችሁን ስትቀጡ . . . 1⃣ ከግልፍተኝነት፣ ከክፉና ከተስፋ አስቆራጭ ቃላት አንደበታችሁን ቆጥቡ፡፡ ለስላሳ አቀራረብ ያለውን የአቋም ጥንካሬ የማሳየትን ጥበብ አዳብሩ፡፡ 2⃣ ከድንገተኛም ሆነ ካልታሰበበት ስፍራን ያልመረጠ አካላዊ ጥቃትና ድብደባ ተቆጠቡ፡፡ የልጅ ቅጣት የግድ በአካላዊ ድብደባ መፈጸም የለበትም፡፡ ከሁሉ ስኬታማው መንገድ ልጆች የሚወዱትንና ከሚከለከሉ ይልቅ ቢገረፉ የሚመርጡትን ነገር በመከልከ

2026-08-04👁 64
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Prime Educational Services | Dire Dawa without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Prime Educational Services | Dire Dawa?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Prime Educational Services | Dire Dawa post about?

Prime Educational Services | Dire Dawa is a Telegram channel in the Dire Dawa Telegram Channels category.

How do you screen Prime Educational Services | Dire Dawa before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Prime Educational Services | Dire Dawa and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.