Telegram Description
From Telegram

government organization

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Dire Dawa Telegram Channels
← All Dire Dawa Telegram Channels
Latest posts

ወረዳዎች የገቢ አሰባሰብ አቀም ማሳደግ እንደሚገባቸው ተገለፀ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ አብዱላሂ አደን በ 05 ፣ 06 እና 07 ወረዳዎች የስራ ጉብኝት አካሄደዋል። የትምህርት ዘርፍ፣የስራ እድል ፈጠራ ከወጣቶች አንፃር ከሰላምና ፀጣታ እረገድ በወረዳዎቹ ያሉ እንቅስቃሴዎች ተጎብኝተዋል። አስተዳደሩ አሁን ላይ ከፍተኛ የበጀት እጥረት እንዳለበት ይህንንም ለመቅረፍ የወረዳ አስተዳደሮች ያላቸውን አቅም ተጠቅመው ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በሚገባ መሰብሰብና ክፍተቱን መሙላት እንደሚገባ ክቡር ከንቲባ አቶ አብዱላሂ አደን ገልጸዋል።

2026-10-06👁 162

#ዜና /የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች እውን ለማድረግ የማስፈጸም አቅም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ አብዱላሂ አደን ገለጹ #DGC መስከረም 25/2019 በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ በክቡር አቶ አብዱላሂ አደን የተመራ አዲሱ የከፍተኛ አመራሮች ልዑካን ቡድን በአስተዳደሩ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጓል። ልዑካን ቡድኑ በጉብኝቱም ወረዳ 8 እና 9 አስተዳደር ፣የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ፣ፍትህ ጸጥታ እና ህግ ጉዳዮች ቢሮ እና ትምህርት ቢሮን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። በጉብኝት መርሃ ግብሩም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ አብዱላሂ አደን በወረዳዎች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች የአገልግሎት አሰጣጥ ፣የገቢ አሰባሰብ ሂደቱን የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በታለመላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በርብርብ መስራት እንደሚገባ አመላክተዋል። በእነዚህና በሌሎች የልማት ስራዎች የተጀመሩና የዜጎችን ሁለንተናዊ ጥቅም የሚያረጋግጡ ተግባራት

2026-10-05👁 171

#ዜና / የ2019 ዓ.ም የልማትና የተለያዩ ዘርፎች ዕቅዶች ቀርበው ተገምግመዋል #DGC መስከረም 25/2019 ​የ2019 ዓ.ም የትምህርት ቢሮ፣ የሴቶች፣ ሕፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ እንዲሁም የፍትህ፣ ፀጥታና ሕግ ጉዳዮች ቢሮ የ2018 ዓ.ም አፈጻጸማቸውንና ያጋጠሟቸውን ተግዳሮቶች እንዲሀለም የ2019 ዓ.ም ዕቅዳቸውን አቅርበዋል። ​በትምህርት ዘርፉ ተደራሽነት፣ የተማሪዎች ማቋረጥና መድገም፣ የመማር ማስተማር ሂደት፣ መሠረተ ልማትና የመምህራን ልማት ዋና ዋና ተግዳሮቶች መሆናቸው ተጠቁሟል። ​በሌላ በኩል የሴቶች፣ ሕፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 ዓ.ም ያጋጠሙ ተግዳሮቶችንና በ2019 ዓ.ም ለመፈጸም ያቀዳቸውን ዋና ዋና ሥራዎች አቅርቧል። በገጠርና በከተማ ያለው የሰው ኃይል እጥረት፣ የቁሳቁስና ግብዓት እጥረት እንዲሁም የበጀት እጥረት ከዋና ዋና ተግዳሮቶቹ መካከል ተጠቅሰዋል። ​በተመሳሳይም የፍትህ፣ ሰላምና ሕግ ጉዳዮች ቢሮ የ2018 ዓ.ም አፈጻጸሙንና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመገምገም የ2019 ዓ.ም ዋና ዋና የሥራ ዕቅዶ

2026-10-05👁 116
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Dire Dawa Government Communication Affairs Office without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Dire Dawa Government Communication Affairs Office?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Dire Dawa Government Communication Affairs Office post about?

Dire Dawa Government Communication Affairs Office is a Telegram channel in the Dire Dawa Telegram Channels category.

How do you screen Dire Dawa Government Communication Affairs Office before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Dire Dawa Government Communication Affairs Office and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.