About this channel
✦ AI Summary

Ethio Pro Education is a dedicated platform for higher education in Ethiopia, offering versatile resources and information for students and educators. The channel serves as a hub for educational content, updates, and discussions related to higher learning in the country.

Telegram Description
From Telegram

Ethiopia's First Versatile Educational Social Media for Higher Education 💁‍♂️ Bot: 💁‍♂️ Website: https://ethioproeducation.netlify.app/ 💁‍♂️ YouTube: https://www.youtube.com/ 🗣𝐀𝐝𝐬:

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Education Telegram Channels
← All Education Telegram Channels
Latest posts

ተንበርክኮ የፍቅር ጥያቄ ማቅረብ ያሳስራል ‼️ የዩጋንዳ መከላከያ ሰራዊት ዋና አዛዥ ጄኔራል ሙሆዚ ካይነሩጋባ፣ ፍቅረኛቸውን በጉልበታቸው ተንበርክከው የጋብቻ  ጥያቄ የሚያቀርቡ ወንዶች ሊታሰሩ ይገባል አሉ። አዛዡ እንዳሉት ይህ ድርጊት «ከአፍሪካ ባህል ውጪ» ስለሆነ በዩጋንዳ ሊለመድ አይገባም። በሌሎች ሀገራትም ከባህል ጋር የተያያዙ እንዲህ ያሉ ጥብቅ አቋሞች ታይተዋል። ለምሳሌ ያህል፣ በደቡብ አፍሪካ አንዳንድ ባህላዊ መሪዎች የምዕራባውያን የፍቅር ጥያቄ አቀራረብ ዘይቤዎች ከአፍሪካ እውነተኛ የጋብቻ ወጎች ጋር እንደማይጣጣሙ ይናገራሉ። እንዲሁም እንደ ቻይና እና ቪየትናም ባሉ እስያዊ ሀገራትም፣ ማህበረሰቡ የራሱን ባህላዊ እሴቶች እንዲጠብቅ እና የውጭ ሀገር የፍቅር ልማዶችን ከመከተል እንዲቆጠብ አልፎ አልፎ ጥብቅ ማስጠንቀቂያዎች ይሰጣሉ። .................................................................. 🎓  Join Us: ❤12😁2

2026-10-02👁 123

#አንድ ንጉስ ቆንጆ የሆነች ሚስቱን አንድ ክፍል ላይ አስገብቶ ይቆልፍባታል።እናም ከጠባቂዎቹ አንደኛዉን ይጠራና እንዲህ ይለዋል።"እኔ ዛሬ ማታ ትልቅ የራት ግብዣ አለኝ ስለዚህ እስከ እራት ሰአት ሚስቴን እዚሁ እበር ላይ ቆመህ ጠብቅልኝ፤ነገር ግን እስከ እራት ሰአት ካልመጣሁ በሩን ክፈትና ሚስቴን ዉሰዳት ያንተ ትሁን "🤔አለዉ። ጠባቂዉም በደስታ ቁልፉን ተቀበለ።ንጉሱም ፈረሱን ይዞ ጉዞዉን ጀመረ።ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በፍጥነት ወደሱ እየሮጠ ያለ ሰዉ ይመለከታል። በደንብ ሲያይ ሚስቱን እንዲጠብቅለት አደራ ሰጥቶት የነበረዉ የራሱ ጠባቂ ነበር🤭እናም ንጉሱ ምነዉ እንደዚህ የምትሮጠዉ በሰላም ነዉ ችግር አለ?አለዉ እሱም አይ ጌታዬ ችግር እንኳን የለም። ነገር ግን የተሳሳተ ቁልፍ ነዉ የሰጡኝ አለ🤣😁ጭራሽ ከሰፈረ እንኳን ንጉሱ ሳይርቅ ለመክፈት ሞክሮ ማለት ነዉ🤣🤭🤭🤭 በቃ አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ናቸዉ። ለአደራ ብቁ አይደሉም እና አደራ የምንሰጣቸዉን ሰዎች በደንብ ማወቅና መጠንቀቅ ክፋት ይኖረዋል ብዬ አላስብም።ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏🥰 ..

2026-09-30👁 307

#ጥናት አዲስ ገቢ ተማሪዎች በቀን በአማካይ ከ50 በላይ ጥያቄዎች እንደሚጠይቁ አንድ ጥናት አመለከተ። ሲኒየሮችም ጥያቄዎቻቸውን ለመመለስ በጣም እንደሚቸገሩ፣ ሆኖም የሞራል ግዴታ ስለሆነ ብቻ ያን ሁሉ ጥያቄ በትዕግስት እንደሚመልሱ ጥናቱ ገልጿል። 😭😅 Share ለአድስ ገቢዎቹ…… .................................................................. 🎓  Join Us: 🤣8😁7😭2

2026-09-28👁 443
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Ethio Pro Education without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Ethio Pro Education?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Ethio Pro Education post about?

Ethio Pro Education is a Telegram channel for anyone interested in education and higher. Subscribers can expect regular posts on ethiopia and resources, along with learning to learn more about.

How do you screen Ethio Pro Education before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Ethio Pro Education and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.