Telegram Description
From Telegram

#ታላቁ ነብይ አለይሂ ሰላም እንዲህ ይላሉ:— (من سلك طريقاً يلتمس فيه علماً سهل الله له به طرِقاً إلى الجنة...) "እውቀትን ለመፈለግ ጉዞን የጀመረ አላህ የጀነትን መንገድ ያገራለታል"...! 𝚝𝚎𝚕𝚎𝚐𝚛𝚊𝚖 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕 ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ ➛

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Eritrea Telegram Channels
← All Eritrea Telegram Channels
Latest posts

عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ نَبِيَّ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: ​«لَوْلا أَنْ لا تَدَافَنُوا لَدَعَوْتُ اللَّهَ أَنْ يُسْمِعَكُمْ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ» ​— رواه مسلم (2868) ከአነስ ኢብኑ ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው፡ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ ) እንዲህ ብለዋል፦ ​«እርስ በእርሳችሁ ከመቅበር (እንዳትተዉ) ባልፈራ ኖሮ፣ አላህ የቀብር ቅጣት ድምፅ እንዲያሰማችሁ በለመንኩት ነበር።» አላህ የቀብር ቅጣት ድምፅን ከሰው ልጆች የሰወረው ከታላቅ ምሕረቱና ጸጋው የተነሳ ነው። ሰዎች የሞቱ ዘመዶቻቸውንና ወንድሞቻቸውን የሚደርስባቸውን ስቃይ ቢሰሙ ኖሮ፣ ከሚሰማቸው ከፍተኛ ፍርሃትና ልብ ስብራት የተነሳ መቅበር ይተዉ ነበር። የሞቱ ሰዎችን የስቃይ ድምፅ በቀጥታ መስማት የሰው ልጅ አእምሮና ስነ-ልቦና ሊቋቋመው የሚችለው አይደለም። አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን::

2026-09-27👁 22

ሱፊያን አሰውሪ (رحمه الله) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿إذا عرفتَ نفسَك لم يضرَّكَ ما قيلَ لَكَ،﴾ “አንተ ስለራስህ የምታውቅ ከሆነ፤ ስላንተ የሚባለው የሰዎች ንግግር አይጎዳህም።” [«አልሙኽለሲያት» ሊአቢ ጣኺር አልሙኽለስ (1626)] ❤2

2026-09-23👁 50

አንድ ሷሊሕ ሰዉ እንዲህ ይላሉ:- «የሰዎች ነገር እጅግ በጣም ይገርማል። ከአካል ሞት ይልቅ የቀልብ ሞት የጠና/የከፋ ሆኖ ሳለ፧ አካሉ ለሞተ ሰዉ ሲያለቅሱ ልቡ ለሞተ (ለጨለመ) ግን አያለቅሱም።» ያ አላህ ከልብ ድርቅና ጠብቀን፤ አንተን አብዝተን እንድናወሳ ወፍቀን። اللهم أحيي قلوبنا وارزقنا الثبات على طاعتك ❤6

2026-08-18👁 213
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse ኤርቱግሩል ጋዚ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to ኤርቱግሩል ጋዚ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does ኤርቱግሩል ጋዚ post about?

ኤርቱግሩል ጋዚ is a Telegram channel in the Eritrea Telegram Channels category.

How do you screen ኤርቱግሩል ጋዚ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to ኤርቱግሩል ጋዚ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.