About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel provides ongoing information about housing projects and real estate updates in Addis Ababa, focusing on various housing schemes. It is not affiliated with any government entity.

Telegram Description
From Telegram

The interest of this Channel is giving continuous information about Housing Projects | Real Estate | Property | Construction | Home Services. **This page is not a gov't page.**

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Ertra Telegram Channels
← All Ertra Telegram Channels
Latest posts

🔥 የራሶትን የንግድ ሱቅ በወር 1% ብቻ እየከፈሉ ባለቤት ይሁኑ! 🔥   ​ንግዶትን ለማስፋፋት ወይም አትራፊ በሆነ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ላይ ለመሰማራት አስበዋል? ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) እጅግ በጣም ቀላል እና አቅምን ያገናዘበ የክፍያ አማራጭ ይዞሎት ቀርቧል! ​📍 ፕሮጀክቶቻችን፦ • ቡልጋሪያ • ሳር ቤት ​✨ የክፍያ ሁኔታው : 1️⃣ ቅድመ ክፍያ (Advance Payment): 25% ብቻ ውል ሲፈራረሙ ይከፍላሉ። 2️⃣ ወርሃዊ ክፍያ (Monthly Installment): ለ 24 ተከታታይ ወራት (ለ 2 ዓመት) በወር 1% ብቻ እየከፈሉ ይቀጥላሉ! ​🎁 ልዩ የቅናሽ አማራጮች: • አማራጭ1 : 100%  ለሚከፍሉ — 30% የቅናሽ ስጦታ ከጠቅላላ የሱቁ ዋጋ ላይ! • አማራጭ1: 50% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ — 15% ቅናሽ ​⏳ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ደውለው የሱቅዎ ባለቤት ይሁኑ! ​📞 ለበለጠ መረጃ እና ለግዢ ደውሉልን፦ 📲 +251967770077 Telegram

2026-09-24👁 7.59K

ቅጠል ተራን ወደ ንፁህ አረንጓዴ ለዜጎች ክብር የሚመጥን መኖሪያ ስፍራ መቀየር ያስቻለን ፈጣሪ ይመስገን በቅጠል ተራ 960 ቤቶችን በአራት ወር ዉስጥ ገነብተን ከቦታው ላይ ለተነሱ ነዋሪዎች መልሰን አስተላልፈናል። ቅጠል ተራ ለመኖር እጅግ ምቹ ያልነበረ፤ ለሰው ልጅ ክብር የማይመጥን፤ እጅግ የቆሸሸ፣ የተፋፈገ እና የተጨናነቀ በመሆኑ የሰው ህይወትም በአስከፊ ሁኔታ በእሳት አደጋ ያጣንበት አካባቢ ነበር። ዛሬ ግን እጅግ ያማሩ፥ ዘመናዊና ሁሉንም ነገር የተሟሉላቸው ባለ 9 ወለል የሆኑ ብዛታቸው 9 ህንጻዎችን 960 ቤቶች ተገንብተው ወደ ምቹ መኖሪያ አካባቢ ተቀይሯል። "የመርካቶ የበጎነት የመኖሪያ መንደር" በ11, 000 ካሬ ሜትር ላይ የተገነቡ G+8 የሆኑ ዘጠኝ (9 )ብሎኮች በአጠቃላይ 960 ቤቶች ያሉት ሲሆኑ፣ ሰፊ የስራ እድልን የሚፈጥሩ 371 የንግድ ሱቆች በውስጡም የህጻናት የመጫወቻ ስፍራ፣ የስፓርት ማዘውተሪያ( የኳስ ሜዳ፣ ቅርጫት ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ የመረብ ኳስ፥ የሰውነት ማጎልመሻ ቦታዎች) ፥ ለነዋሪዎች የመኪና ማቆምያ ፓ

2026-09-23👁 10.9K

ቀጠል ተራ ❤18

2026-09-23👁 10.4K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች post about?

Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች is a Telegram channel for anyone interested in housing and realestate. Subscribers can expect regular posts on updates and projects, along with addisababa to discover.

How do you screen Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.