About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel, ማንነት ሚዲያ, serves as an online platform aimed at fostering connection and knowledge-sharing among the LGBTQIA+ community in Ethiopia and Eritrea. It focuses on promoting unity and awareness within the community.

Telegram Description
From Telegram

ማንኛውንም ሃሳብ አስተያየት ወይም ጥያቄ በዚህ ያድርሱን 👉

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Ertra Telegram Channels
← All Ertra Telegram Channels
Latest posts

Bisexual ሰዎች በባህላዊና በማህበረሰብ ውስጥ ከሚደርስባቸው ትችትና መገለል በተጨማሪ፣ በLGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥም አንዳንድ ጊዜ እንደ “ግራ የተጋባ”፣ “ራሱን የማያውቅ” ወይም “ራሱን የማይቀበል” ሰው ተደርገው ይፈረጃሉ። እነዚህ አመለካከቶች በብዙ ሰዎች ላይ ራስን አለመቀበል፣ ስለ ማንነት መጠራጠር፣ ራስን ለመግለጽ መሸማቀቅ እና የራስን ፍላጎት በነፃነት መግለጽ መቸገርን ሊያስከትሉ ይችላሉ። ነገር ግን እውነታው ቀላል ነው፦ አንድ ሰው ለተቃራኒ ፆታ ሊሳብ ይችላል። አንድ ሰው ለተመሳሳይ ፆታ ሊሳብ ይችላል። አንድ ሰው ደግሞ ከአንድ በላይ ፆታ ሊሳብ ይችላል። ይህ ግራ መጋባት ሳይሆን የሰው የፆታዊ መሳብ ልዩነት አንዱ አካል ነው። Bisexual መሆን የግማሽ ግማሽ መሆን፣ ግራ መጋባት ወይም ወደፊት “ወደ አንዱ ወገን” መምረጥ ማለት አይደለም። የራስን ማንነት መግለጽም ለማንም ሰው ሊገደድ የሚገባ ነገር አይደለም፤ እያንዳንዱ ሰው ራሱን በሚመቸው መንገድ የመግለጽ መብት አለው። ዛሬ፣ መስከረም 13 (September 23)፣

2026-09-23👁 251

🌈🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🙏 ዓመቱ ለሁላችንም የፍቅር፣ የደስታ፣ የሰላም እና የስኬት፤ ደህንነታችን የሚረጋገጥበት፣ የተሻለ ተቀባይነትን የምናገኝበት፣ የተሻለ ሁለንተናዊ እድገት፣ ክብር እና ተስፋ የሚሞላበት ዓመት እንዲሆንልን ማንነት ለመላው የኢትዮጵያውያን LGBTQ+ 🏳️‍🌈🏳️‍⚧️ ማህበረሰብ ይመኛል። ከጥቃት፣ ከመገለል እና ከሰብዓዊ መብት ጥሰት የፀዳ ማህበረሰብ እንዲኖረን፤ እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ ሁለንተናዊ መልካም ተፅዕኖ የምንፈጥር፣ ጠንካራ እና የተባበረ ማህበረሰብ የምንገነባበት ዓመት እንዲሆንልን ተስፋችን ነው። 🌈 🌼happy Ethiopian new year 🌼መልካም አዲስ ዓመት! 🌼Baga bara haaraa geessan! 🌼ርሑስ ሓድሽ ዓመት! #ማንነት/identity🌈 ⚡2❤1❤‍🔥1

2026-09-11👁 317

የማንነት ቀለማት ክፍል 20:- የመጨረሻ ክፍል ዘአብ ወንድሙ የሚፈልገውን ሞያ ያለው ስልጠና እንዲማር ሁኔታዎችን አመቻቸለት ዘአብም መንጃ ፈቃድ ለመያዝ እና የመንገድ Construction ዲዛይኖችን መሳል እንደሚዋጣለትም ነግሮት አሱንም ቀትርፍ ሰአትህ መማር ትችላለህ ሚያስፈልግህን ሁሉ ጠይቀኝ ብሎት ለሁሉም ነገር ዝግጁ እንዲሆን ነገረው.... ዮኤል በንግዱ አለም እናቱ ጎበዝ ስለነበረች እሷጋር መዋል እና አንዳንድ ስራዎችን control ማድረግ  እድሉን አመቻቸችለት የቸሻለ ገንዘብን የመያዝ አቅሙን እያዳበረ መጣ.... ዮርዲ ከሄደችበት ልእልና እቤት ለማደር እና የሷን ፍቅረኛ በአካል ለመተዋወቅ ከመጓጓቷ የተነሳ ልእልና የተከራየችበት ጊቢ በር ሲንኳኳ እየበረረች ትከፍት ጀመረ😏 ልእልና "ኧረቀስ በይ እታባ ልትቀሚኝነው እንዴ ምነው ተጣደፍሽ ብላ ነቆረቻት" ዮርዲ በመንቃራ አስተያየት ከቆመችበት ተቀመጠች 😅 ልእልና ስልኳ ጠራ ላውድ አደረገችው ፍቅረኛዋ ናት " hey sweet እየመጣሁኝ ነው እሺ i'm so tired ደሞ እርቦኛል ምን

2026-09-06👁 299
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse ማንነት ሚዲያ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to ማንነት ሚዲያ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does ማንነት ሚዲያ post about?

ማንነት ሚዲያ is a Telegram channel for anyone interested in lgbtqia and identity. Subscribers can expect regular posts on awareness and connection, along with education to discover.

How do you screen ማንነት ሚዲያ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to ማንነት ሚዲያ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.