Marshet Kingdom is a Telegram channel focused on connecting youth from Ethiopia and Eritrea, fostering a sense of unity and spiritual engagement. The channel serves as a platform for discussions and prayers, encouraging members to come together with a shared purpose.
#በኢትዮጵያ እና #በኤርትራ ላይ ያሉ ወጣቶች ሁሉ ሪቫይቫልን የተራቡና የተጠሙ ሁሉ ተገናኝተው የሚፀልዩበት እና በአንድ ልብ የምንጮህበት Group::🇪🇷🇪🇹 #ሐዋ 2 🇪🇷🇪🇹¹⁷ እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤