About this channel
✦ AI Summary

Times መረጃ | Times Mereja provides timely news and information in Amharic, focusing on current events and relevant updates. The channel aims to deliver accurate and engaging content for its audience.

Telegram Description
From Telegram

ያልቀዘቀዙ ትኩስ መረጃዎች። በዚህ ያግኙን ፡

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Ethiopia Telegram Channels
← All Ethiopia Telegram Channels
Latest posts

"የኤርትራ ጦር በአፋጣኝ ለቆ እንዲወጣ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ለማስከበር የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ መብቷ የተጠበቀ ነው" ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ውስጥ የያዛቸውን አካባቢዎች በአፋጣኝ እና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለቆ እንዲወጣ እጅግ ጠንከር ያለ አስቸኳይ ማሳሰቢያ አስተላለፉ። ሚኒስትሩ ባስተላለፉት በዚህ ያልተለመደ ጠንካራ መልእክት አስመራ ጦሯን የማታስወጣ ከሆነ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና የግዛት አንድነቷን ለማስከበር አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ ሙሉ መብት ያላት መሆኑን በጽኑ አረጋግጠዋል። ይህም አገሪቱ ድንበሯን ለማስከበር ወደ ቀጥተኛ እርምጃ ለመግባት እንደማታመነታ ግልጽ ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል። ዶ/ር ጌዲዮን ይህን ማስጠንቀቂያ ያስተላለፉት ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ ጋር ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ባደረጉት ውይይት ወቅት ሲሆን፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለኤርትራ ግልፅ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እና ትንኮሳ

2026-10-08👁 1.28K

ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኤርትራ ሰራዊት ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ዘልቆ መግባቱ በተለያዩ አቅጣጫዎች እየተረጋገጠ ቢሆንም፣ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር በበኩሉ የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራ ላይ ጦርነት ለመክፈት ሰበብ እየፈለገ ይገኛል ሲሉ አስታውቋል። ከሳምንታት በፊት በአፋር ክልል ዞን ሁለት አካባቢዎች ከታየው ሰፊ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በተጨማሪ አሁን ላይ በዛላምበሳ ድንበር በኩል የገቡ በርካታ የኤርትራ ወታደራዊ ኮንቮዮች በዓዲግራት፣ በዕዳጋ ሓሙስ እና በውቅሮ በኩል በግልጽ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። የአይን እማኞች እንደሚገልጹት፤ ከባድ የጦር መሣሪያዎችንና ፀረ-አውሮፕላን ተሽከርካሪዎችን የጫኑ ከ40 እስከ 60 የሚደርሱ ወታደራዊ የጭነት መኪኖች በደቡባዊ ትግራይ አቅጣጫ ሲንቀሳቀሱ ተስተውለዋል። ይሁን እንጂ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል በጉዳዩ ላይ ይፋዊ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በኤርትራ ላይ የሚቀርቡት ውንጀላዎች የኢትዮጵያ መንግሥት ሊከፍተው ላሰበው የጥቃት

2026-10-07👁 1.74K

በዓድዋ ከተማ በሶሎዳ ሆቴል ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት የዶ/ር ደብረጽዮን ጠባቂዎችን ጨምሮ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ከመቐለ ከተማ መውጣታቸውን ተከትሎ በዓድዋ ከተማ በሚገኘው "ሶሎዳ ሆቴል" ላይ ያነጣጠረ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን መዘገባችን ይታወሳል። አሁን ዘግይተው የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ጥቃቱ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮችን ዒላማ ያደረገ ነበር። በጥቃቱ ወቅት የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በሆቴሉ ውስጥ ስለመኖራቸው እስካሁን በይፋ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም፣ የእርሳቸው ጠባቂዎች ግን በዚሁ የድሮን ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል። በጥቃቱ በአጠቃላይ የአምስት ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን ከሟቾቹ መካከል ሁለቱ የታጠቁ የጥበቃ አባላት መሆናቸው ታውቋል። ቀሪዎቹ ሦስቱ በወቅቱ በሆቴሉ ያረፉ/ሲስተናገዱ የነበሩ ሲቪሎች ሲሆኑ፣ ከጥቃቱ በኋላ ወደ ሆስፒታል ቢወሰዱም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ጥቃቱ በተፈጸመበት ቅጽበት ዶ/ር ደብረጽዮንን ጨምሮ ሌሎ

2026-10-06👁 1.93K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Times መረጃ | Times Mereja without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Times መረጃ | Times Mereja?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Times መረጃ | Times Mereja post about?

Times መረጃ | Times Mereja is a Telegram channel for anyone interested in news and information. Subscribers can expect regular posts on updates and current, along with events to discover.

How do you screen Times መረጃ | Times Mereja before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Times መረጃ | Times Mereja and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.