About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel provides a comprehensive collection of legal materials, articles, court cases, and proclamations related to Ethiopian laws. It aims to assist students, researchers, and individuals seeking to understand the legal framework of Ethiopia.

Telegram Description
From Telegram

Welcome to Ethiopian Laws! 🇪🇹 This channel shares important legal materials, articles, court cases, proclamations and updates on Ethiopian laws. Our goal is to support students, researchers and anyone interested in understanding Ethiopia’s legal system.

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Ethiopia Telegram Channels
← All Ethiopia Telegram Channels
Latest posts

በአዲሱ የወንጀል ህግ ስርዓት እና የማስረጃ ህግ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 ከአንቀፅ 246 እና 250 ስር የመጨረሻ ፍርድን እንደገና ማየት  ስለሚታይበት እና ስለ ካሳ አከፋፈል በተመለከተ በዝርዝር አስቀምጧል ።   የመጨረሻ ፍርድን እንደገና ማየት አንቀጽ ፫፻፵፮.ዓላማ የመጨረሻ ፍርድን እንደገና የማየት ሒደት ዓላማ በተዛባ ፍርድ ንጹሐን እንዳይቀጡ ፍርዱን ለማረም ነው፡፡ አንቀጽ ፫፻፵፯. የወንጀል ፍርድ እንደገና እንዲታይ የሚቀርብ ማመልከቻ ፩/ ማንኛውም የጥፋተኛነት ፍርድ የተሰጠበት ፍርደኛ የመጨረሻ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ ወንጀል አለመ ፈጸሙን የሚያሳይ ማስረጃ በተገኘ ጊዜ ፍርደኛው፣ ወኪለ፣ቤተሰቡ ወይም ዓቃቤ ሕግ ፍርድ እንደገና እንዲታይ ማመልከቻ ማቅረብ ይችላል፡፡ ፪/ ለዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (፩) አፈጻጸም የሚቀርበው ማስረጃው ቀደም ብሎ ቢገኝ ኖሮ ፍርዱ በማያጠራጥር ሁኔታ አይሰጥም ነበር የሚያስብል ሆኖ፡- ሀ) ፍርድ ከተሰጠ በኋላ ጥፋተኛውን ነጻ ሊያደርግ የሚችል ጠቃሚ ማስረጃ ከተገኘ፤ ለ) ከፍርድ

2026-10-23👁 47

የዳኝነት ክፍያ የማይከፈልባቸው ጉዳዮች ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ በሌሎች ሕጎች የተደነገጉት እንደተጠበቀ ሆኖ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ጉዳዮች ላይ የዳኝነት ክፍያ አይከፈልም 1.የቀለብ ክፍያና የልጅ አስተዳደግን አስመልክቶ የሚቀርብ አቤቱታ 2.በሴቶች፣ በሕጻናት፣ በእረጋዊያን፣ ኣካል ጉዳተኞችን እንዲሁም ሌሎች ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የኀብረተሰብ ክፍሎችን በተመለከተ የሚቀርብ የሕዝብ ጥቅምን ለማስክበር ወይም አካልን ነጻ ለማውጣት እና ሌሎች የወል ሰብዓዊ መብታቸዉን ለማስክበር በሲቪል ማኅበራት አማካይነት የሚቀርብ ክስ፤ 3.የአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤን በሚመለከት የሚቀርቡ ጉዳዮችን፤ 4.በሕግ አግባብ በድሃ ደንብ እንዲከራከር በፍርድ ቤት የተወሰነለት ሰው 5.በወንጀል ጉዳይ የሚቀርብ ክርክር 6.አግባብነት ባለዉ ሕግ መሰረት አንድ ሰራተኛ በግሉ በአስተዳደር አካል የተሰጠው ውሳኔ በፍርድ ቤት እንዲከለስለት ለሚያቀርበዉ እቤቱታ Telegram የኢትዮጵያ ህጎች/Ethiopian laws

2026-10-23👁 43

ወስላታነት እና ሌሎች ጥቅሞችን በማጭበርበር ማግኘት የሚያስከትለው የሕግ ተጠያቂነት *         መግቢያ ወስላታነት እና ሌሎች ጥቅሞችን በማጭበርበር ማግኘት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ሕግ በደንብ መተላለፍ የሚያስጠይቁ በንብረት ላይ የሚፈጸሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች ናቸው፡፡ በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 735 ስር እንደተደነገገው ደንብ መተላለፍ የሚባለው ሥልጣን ያለው አካል ባወጣው ሕግ የተመለከተውንና አንድ ነገር እንዳይፈፀም የሚያዘውን ወይም የሚከለክለውን ድንጋጌ መተላለፍ ወይም በወንጀል የማያስቀጣ ቀላል ጥፋት መፈፀም ሲሆንና የዚህ ዓይነቱ ሕግ መጣስ ወይም ቀላል ጥፋት በወንጀል ሕጉ ከአንቀጽ 746 እስከ 775 በተደነገገው መሠረት የሚያስቀጣ ሲሆን ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 859 የተደነገገውን የወስላታነትን (Filching) ምንነት፣ በወንጀል ሕጉ በአንቀጽ 860 የተደነገገውን ሌሎች ጥቅሞችን በማጭበርበር ማግኘት (Fraudulent obtaining of other Benefits) ምንነት እና ድርጊቶቹ የሚስከትሉትን ተጠ

2026-10-22👁 53
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse የኢትዮጵያ ህጎች/Ethiopian laws without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to የኢትዮጵያ ህጎች/Ethiopian laws?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does የኢትዮጵያ ህጎች/Ethiopian laws post about?

የኢትዮጵያ ህጎች/Ethiopian laws is a Telegram channel for anyone interested in laws and legal. Subscribers can expect regular posts on research and court, along with proclamations to dive into.

How do you screen የኢትዮጵያ ህጎች/Ethiopian laws before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to የኢትዮጵያ ህጎች/Ethiopian laws and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.