About this channel
✦ AI Summary

The Ethiopian Kale Heywet Church Head Office channel provides official updates, announcements, and multimedia content from the church. It links to the church’s Facebook page, YouTube channel, and other online resources for followers.

Telegram Description
From Telegram

This is the offical Telegram Page of the Ethiopian Kale Heywet Church#ለበለጠ_መረጃ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EKHCHeadoffice ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/ ቴሌግራም፦

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Ethiopia Telegram Channels
← All Ethiopia Telegram Channels
Latest posts

አሁን በሕይወት ቲቪ የYouTube ገጽ ላይ ያገኙታል! https://youtu.be/lileWQKvKdY YouTube የሐዋሪያዊ እንቅስቃሴ አደገኛና ስሁት ትምህርት|| በዶ/ር ስምዖን ሙላት ዶ/ር ስምዖን ሙላት ስለ አዲሱ የሐዋሪያዊ እንቅስቃሴ እውነታዎች እና ቤተክርስቲያናችን ስላላት አቋም ያስተምራሉ። በዚህ ትምህርት ውስጥ መጽሃፍ ቅዱስ ስለ ነብያት እና ሐዋርያት ምን እንደሚል በግልጽ እንመለከታለን። በተለይም በብሉይ ኪዳን እና ቤተክርስቲያን በተመሰረተችበት ወቅት የነበረው ሁኔታ ከዛሬው ጋር እንዴት እንደሚገናኝ እና ቤተክርስቲያን ዛሬ ሐዋርያትንና ነቢያትን ለምን እንደማትሾም ማብራሪያ… ❤10👍3

2026-09-28👁 2.31K

https://youtu.be/zu2ZeWwsVzM ይህንን የብልጽግና ወንጌል አስተምህሮ በመጽሀፍ ቅዱስ ሲመረመር የተሰኘው ዳሰሳ በሕይወት ቲቪ youtube ገጽ ላይ የተቀመጠሎት ስለሆነ፣ ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መማር፣ እንዲሁም ለሌሎች ማካፈል እንዳንዘንጋ። YouTube የብልፅግና ወንጌል አስተምሮ ዳሰሳ || በስምዖን ሙላት ሕይወት ቲቪ | Heywet TV እንኳን ወደ **ሕይወት ቲቪ (Heywet TV)** የYouTube ቻናል በደህና መጡ! ሕይወት ቲቪ የእግዚአብሔርን ቃልና መንፈሳዊ እውነቶች በተለያዩ የሚዲያ መንገዶች ለማድረስ የተዘጋጀ የቴሌቪዥን እና የዲጂታል ይዘት ማምረቻ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል የሚከተሉትን ይዘቶች ያገኛሉ፦ • መንፈሳዊ ትምህርቶችና ስብከቶች • የቃለ መጠይቅ ፕሮግራሞች • የሕይወት ልምድና… 🔥17❤10👏7

2026-09-04👁 4.13K

የጌጃ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን 70ኛ ዓመት የአገልግሎት ጉዞዋን በማስታወስ ለእግዚአብሔር ምስጋና በማቅረብ የተለያዩ መርሐ ግብሮችን በማከናወን የምስረታ ክብረ በዓሏን እያከበረች ትገኛለች። ቤተ ክርስቲያኗ የ70ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሏን አስመልክታ ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም የተለያዩ መንፈሳዊ ሚዲያዎች በተገኙበት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥታለች። በ1948 ዓ.ም የተመሠረተችው ይችህ እናት ቤተክርስቲያን ፣ በ70 ዓመታት የአገልግሎት ጉዞዋ በአዲስ አበባና በተለያዩ ክልሎች ከ60 በላይ አጥቢያዎችን በመትከልና የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት በመክፈት በ Degree እና ከቅርቡ ጊዜ ጀምሮ ደግሞ በ Masters Program በማስተማርና በማስመረቅ ብዙዎችን ስታገለግል ቆይታለች ከዚያ ባለፈም ለታላቁ ተልዕኮ (Great commission) መመስረት ትልቁን ሚና እንደተጫወተች ይታወቃል ። ከመንፈሳዊ አገልግሎቷ ባሻገርም ቤተክርስቲያኒቷ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የቀለም ትምህርት ቤት በመክፈትና በቦሌ ቃለ ህይወት ደግም Highschoo

2026-08-19👁 4.4K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Ethiopian Kale Heywet Church Head Office without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Ethiopian Kale Heywet Church Head Office?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Ethiopian Kale Heywet Church Head Office post about?

Ethiopian Kale Heywet Church Head Office is a Telegram channel for anyone interested in ministry and church. Subscribers can expect regular posts on ethiopia and christianity, along with religion to dive into.

How do you screen Ethiopian Kale Heywet Church Head Office before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Ethiopian Kale Heywet Church Head Office and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.