Telegram Description
From Telegram
መዝሙር 37 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለካከተዋል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያንገጫግጫል። ¹³ እግዚአብሔር ይሥቅበታል፥ ቀኑ እንደሚደርስ አይቶአልና። ¹⁴ ኃጢአተኞች ሰይፋቸውን መዘዙ፥ ቀስታቸውንም ገተሩ ድሀውንና ችግረኛውን ይጥሉ ዘንድ ልበ ቅኖችንም ይወጉ ዘንድ፤ ¹⁵ ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር። ¹⁶ ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል። ¹⁷ የ
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.