This is the official Telegram channel for the Fasil Gibi Gathering at the Mahbere Kidane Meheret Center in Gondar, providing legal updates and information. The channel features news about the church, music, educational content, and announcements related to the gathering.
ይህ በማኅበረ ቅዱሳን ጎንደር ማዕከል የፋሲል ግቢ ጉባኤ ሕጋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል 👉 ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ መረጃዎች👉 መዝሙሮች👉 ትምህርታዊ ጽሑፎች እንዲሁም ስለ ግቢ ጉባኤያችን መረጃዎች እና ማስታወቂያዎች ይደርሷችኋል። ያላችሁን ሐሳብ እና ጥያቄ በግቢ ጉባኤው ቦት መጻፍ ትችላላችኹ።@FasilGbiBot