This Telegram channel features engaging discussions and humorous content centered around the life and teachings of the esteemed Ethiopian leader, አለቃ ገብረሐና. It includes a variety of entertaining games, songs, and insightful reflections on his legacy and philosophy.
ከጫወታ ፈላስፋነታቸውም በላይ አለቃ ገብረሐና ፣ በጊዜያቸው የፍትህ ነገስቱ የመፃህፍቱና የአቡሻሩ ሁሉ አዋቂ ነበሩ፡፡ አለቃ ገብረሐና እጅግ የተማሩ የጎንደር ሊቅም ነበሩ፡፡ይህም የቴሌግራም ቻናል ፣ ክቡር አለቃ በህይወት ዘመናቸው ሲናገሯቸው ከነበሩት እጅግ አስቂኝ ጫወታዎች ፣ ቀልዶች እንዲሁም ሃይለቃላት ውስጥ ምርጦቹን የሚዘክር እንዲሆን በማሰብ የተዘጋጀ ነው፡፡ ☺️📖♥️መልካም ጊዜ.