About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel provides ongoing information about housing projects and real estate updates in Addis Ababa, focusing on various housing schemes. It is not affiliated with any government entity.

Telegram Description
From Telegram

The interest of this Channel is giving continuous information about Housing Projects | Real Estate | Property | Construction | Home Services. **This page is not a gov't page.**

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Gondar Telegram Channels
← All Gondar Telegram Channels
Latest posts

🚨 አሁን የሱቅ ባለቤት መሆን ቀላል ነው! 🔥 ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የሱቅ ባለቤት የምትሆኑበት እድል ሊጠናቀቅ ነው በሳርቤት,በቡልጋሪያ እና በገላን ከ10ካሬ ጀምሮ እስከ 861ካሬ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለባቸው ቦታዎች፣ ለሬስቶራንት፣ ካፌ እና የንግድ መደብሮች የተመቸ። ከ1.8 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ ወይም በ25% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት መሆን ይችላሉ ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን። +251967770077 Telegram Whatsapp https://wa.me/251967770077 ❤17🥰1

2026-10-09👁 9.53K

የታሸጉ ምግቦች ሳይበላሹ እንዲቆዩ ለማድረግ የሚጠቅመው ማቆያ ለእንጀራም እንዲሆን ለማድረግ ከዓመታት በፊት ምርምር የተደረገበት ማቆያ ጉዳይ እያነጋገረ ነው። ማቆያውን በምርምር ያገኙት ተመራማሪ ማቆያውን ከመጠን በላይ የሚጨምሩትን እንጀራ ላኪዎች ሀይ በሉልን ይላሉ። ተቆጣጣሪው የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን በበኩሉ የተባለው ማቆያ በባለስልጣኑ አይታወቅም፤ የምግብ ጭማሪ ተብሎ አልተመዘገበም፤ አጣርተን ተገቢውን እርምጃ እንወስዳለን ብሎናል። ማቆያውን እየተጠቀሙ ነው የተባሉ እንጀራ ላኪዎችን ያሰባሰበውን የኢትዮጵያ ዳቦና የዳቦ ውጤቶች ላኪዎች ማህበር ፕሬዝዳንት የሆኑት ወ/ሮ ራሔል ሞገስን ስለ ጉዳዩ የጠየቅን ቢሆንም ምንም ዓይነት መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ አይደለንም የሚል ምላሽ ሰጥተውናል። ማቆያው ከዚህም ቀደምም በዳቦ፣ በለስላሳ እንዲሁም በተለያዩ የታሸጉ ምግቦች ላይ ፈንገስ እንዳይበቅል ለመከላከል ጥቅም ላይ የሚውል ነው፤ ይሁንና ምርምር በማድረግ ለእንጀራም እንዲሆን ማድረግ የቻሉትና፤ በተመጣጣኝ መጠን እንጀራ ከመጋገሩ በፊት በሊ

2026-10-09👁 9.19K

"ማስታወቂያ* የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘዉ መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታዉ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ እና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራ ተቋራጮችን በመስፈርቱ መሰረት ማወዳደሩ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ተወዳዳሪ የሥራ ተቋራጮች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 3 የቴክኒክ ምዘና ውጤታቸዉ ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረበ ሲሆን በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተወዳዳሪ ቅሬታ ካለዉ ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ጊዜ አንስቶ የሚቆጠር ለተከታታይ አምስት(5) ቀናት ዉስጥ ቅዳሜን ጨምሮ በኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ቢሮ (2ኛ ፎቅ) በጽሁፍ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡                                                                                        ቴክኒክ ኮሚቴዉ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም ❤7👍3

2026-10-09👁 9K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች post about?

Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች is a Telegram channel for anyone interested in housing and realestate. Subscribers can expect regular posts on updates and projects, along with addisababa to explore.

How do you screen Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.