About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel is dedicated to sharing recommendations for quality Christian literature, specifically from the reformed Christianity perspective. It aims to provide a curated selection of books that align with reformed theological principles.

Telegram Description
From Telegram

This channel is created for the purpose of sharing good Christian books from the reformed Christianity world.

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Guinea Telegram Channels
← All Guinea Telegram Channels
Latest posts

ሁለት የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ...... ጠዋት ጠዋት ይህን ቻናል ጆይን ብታደርጉ ጸሎት አብራችሁ መጸለይ ትችላላችሁ.... @coramdeoliving ….. Homeschooling ላይ መልካም ንባብ እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ደግሞ ይህንን ቻናል ጆይን ማድረግ አትርሱ.... ጌታ ከረዳን ዘንድሮ በዚህ ርእስ ላይ በጥቂቱ ስራ እንሰራለን...... @homeschoolresources7 🔥13

2026-09-21👁 639

ደሃ ሀገር ስለምንኖር እንጂ መንግስት የልጆቻችን አባት መሆን አልነበረበትም። መንግስት ልጆቻችንን ማስተማር ሆነ እርሱ በሚፈልገው በሴኩላር እሳቤ ልጆቻችንን shape የማድረግ ስልጣን የለውም። እኛም የአስተሳሰብና የኢኮኖሚ ደሃ ሆነን ልጆቻችንን መንግስት እንደ አባት ሆኖ እንዲያስተምራቸው፣ እንዲንከባከባቸው፣ እንዲመግባቸው፣ እንዲሁም እንዲቀርጻቸው ፈቀድንለት እንጂ የተፈጥሮ ህጉ ሆነ የመጸሃፍ ቅዱስ አሳብ ሆኖ አይደለም። የመንግስት ስራ ልጆቻችንን ማስተማር ሆነ በሚፈልገው የሞራልና የአካዳሚያ እሴት ልጆችን ማሳደግ አይደለም። ልጆችን ማስተማር ስልጣን exclusively የቤተሰብ ስልጣን ነው። መንግስት በተፈጥሮው በቤተሰብ ደረጃና አቅም መከናወን በማይችሉት አገልግሎቶች ላይ ነው ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ያለበት። ለቤተሰብ በተሰጠው ስልጣን ላይ መንግስት ጣልቃ አይገባም፤ በመንግስት ስልጣንና መዋቅር በሚሰሩ አገልግሎቶች ላይ እንዲሁም ቤተሰብ ጣልቃ አይገባም። ሁለቱም የተለያዩ በመለኮታዊ ትእዛዝ የተዋቀሩ ተዋረዶች ናቸው። ለቤተሰብ የተሰጠውን

2026-09-21👁 1.1K

ታጥቦ ጭቃ ነኝ ጌታ ሆይ አልረባም ጠላቴ ስጋ ፍጹም ለኔ አልተኛም ርካሽ ስጋ በስብሶ እኔንም ሊወስድ አድብቶ ምን ይሻለኛል ከዚህ ሟች ስጋ ማን ይለየኛል እኔ ለራሴ ጠላት የማልተኛ የገዛ ነፍሴን አዝማች ሰው ሸረኛ አልቻልኩምና ላንተ ጮሁ ፈጥነህ አግዘኝ ተሸነፍሁ ጎሽመውና ስጋዬን አስገዛው ቀጥቅጠውና በእግሬ ስር ጣለው ያኔ ምስጋና አዜማለሁ በእንባ ክብርህን እነግራለሁ ሁሉን በሚችል ሁሉን እችላለሁ በመስቀሉ ሃይል እረማመዳለሁ በብርታት እግሮች እቆማለሁ ድካሜን በታች እረግጣለሁ ❤69❤‍🔥11💔5

2026-09-17👁 3.34K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Good Christian Books Shelf without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Good Christian Books Shelf?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Good Christian Books Shelf post about?

Good Christian Books Shelf is a Telegram channel for anyone interested in books and christianity. Subscribers can expect regular posts on reformed and literature, along with recommendations to research.

How do you screen Good Christian Books Shelf before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Good Christian Books Shelf and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.