About this channel
✦ AI Summary

This channel serves as the official messaging platform for the InfoLink Community Gathering, established in 2007, aimed at facilitating communication among members of the Orthodox Christian student community. It is dedicated to sharing important updates and messages relevant to its members.

Telegram Description
From Telegram

ይህ የኢንፎ ሊንክ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ የመልዕክት ማስተላለፍያ ገፅ ነው! በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ማ/መ/ማህበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል በኦርቶዶክሳውያን ተማሪዎች ህብረት ኢንፎሊንክ ግቢ ጉባኤ በ2007ዓ/ም ተመሰረተ 👇👇👇 ይቀላቀሉን

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Hawassa Telegram Channels
← All Hawassa Telegram Channels
Latest posts

🌹 "በስመ አብ ወወልደ  ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። 🌹            🌹 #መስከረም ፳፮ (26) ቀን። 🌹 እንኳን  ለእናታችን ለእመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም ለልጇ ለወዳጇ ለክብር ባለቤት ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለስደታቸው መታሰቢያ ለፈቃድ ጾም ለጽጌ ጾም (ለዘመነ ጽጌ) እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።                                                      ✝ ✝ ✝ 🌹 የዘመነ ስደት መታሰቢያ ለምን በዚህ ጊዜ ሆነ? ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5። 🌹  እመቤታችን ከልጅዋ ጋር ስደትን የጀመረችው ጥር 3 ነው፥ አገረ ግብጽ የገባችው ግንቦት 24 ነው፥ በግብፅ እና በኢትዮጵያ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር ከቆዩ በኋላ ስደቱ አብቅቶ ተመለሱ ብሎ መልአኩ ሲነግራቸው ካሉበት ተነስተው ቁስቋም ከተባለች ቦታ ኅዳር 6 ደርሰዋል ። 🌹የስደት መታሰቢያ ለምን በመነሻው ጥር 3 አልሆነም? ይህ ወቅት ዘመነ አስተርእዮ የደስታ ጊዜ ነው ታኅሣሥ 29 ልደቱን ጥ

2026-10-06👁 48

➕➕➕ በዓለ ቅዱስ መስቀል ➕➕➕ በቤተክርስቲያን አስተምህሮ “መስቀል” የሚለው ቃል ሦስት መሠረታዊ ቁም ነገሮችን ያመለክታል፡፡ ፩. የመጀመሪያው ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከሞተ ነፍስ ለማዳን ሲል የተቀበለው መከራና የከፈለው መሥዋዕትነት (የክርስቶስ መከራ መስቀል) ነው፡፡ ፪. ሁለተኛው  ደግሞ በክርስትና ሕይወት ውስጥ የሚያጋጥም ልዩ ልዩ ዓይነት መከራም (መከራ መስቀለ ክርስቲያን) ነው፡፡ ፫. ሦስተኛው ደግሞ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ዕፀ መስቀል ነው፡፡ በሦስቱም ቁም ነገሮች ነገረ መስቀል (የመስቀሉ ነገር) ከክርስትና ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው፡፡  መስቀል የሰላማችንና የድኅነታችን የመቀደሳችን ዓርማ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጆች ለማዳን፥ የዘላለም ሕይወትን ለመስጠት መስዋዕትነት የከፈለበት ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ያፈሰሰበት መንበር፥ ሲሆን አምላካችንን የምንመለከትበት መስታወታችን ነው (ገላ.፫:፩ ፣ ፩.ቆሮ.፩:፲፰ ፣ ገላ.፮:፲፬) ። መስቀል በዘመነ አበው 👇

2026-09-26👁 97

🌼🌼  በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ          🌼🌼 🌼🌼  ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።      🌼🌼 🌼🌼  (መዝሙር 65፥11)                               🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ታላቁ የቤተክርስቲያን አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው፦ «አዲስ ዓመት ማለት በቃላት፣ በበዓል አከባበር ወይም በልብስ መለወጥ ብቻ የሚገለጽ ሳይሆን፤ በሁለንተናዊ ሕይወታችን አዲስ ሰው ሆነን ስንዘጋጅ ነው። ቀናት፣ ወራትና ዓመታት በራሳቸው ጥሩ ወይም ክፉ አይደሉም፤ ቀኖቹን መልካም ወይም ክፉ የምናደርጋቸው በምናደርገው ምግባር ነው።» እናም በአዲሱ ዓመት፦ በንግግራችን፣ በዝምታችን፣ በአለባበሳችን፣ በአካሄዳችን፣ በትምህርታችንና በአገልግሎታችን እግዚአብሔር የሚከብርበት፤ ነፍሳችንን በንስሐና በበጎ ምግባር አስውበን የምንቆርብበት፤ በጸሎት ዘወትር ወደ ቤቱ የምንተጋበት የተቀደሰ ዘመን ይሁንልን! እግዚአብሔር አምላክ  ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን! መልካም አዲ

2026-09-11👁 132
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse የኢንፎሊንክ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ ገፅ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to የኢንፎሊንክ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ ገፅ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does የኢንፎሊንክ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ ገፅ post about?

የኢንፎሊንክ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ ገፅ is a Telegram channel for anyone interested in communication and updates. Subscribers can expect regular posts on orthodox and community, along with gathering to explore.

How do you screen የኢንፎሊንክ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ ገፅ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to የኢንፎሊንክ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ ገፅ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.