About this channel
✦ AI Summary

Title: ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል Description: This channel serves as a platform for Orthodox Christians participating in the spiritual journey of life, providing resources and discussions related to the church. It aims to facilitate communication and share messages for the benefit of its members, especially regarding children's ministry.

Telegram Description
From Telegram

ይህ ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል በሚያዘጋጀው ሐዊረ ሕይወት(የሕይወት ጉዞ) የሚሳተፉ ኦርቶዶክሳዊያን ምዕመናን ➥ መገናኛ ➥ መረጃ መለዋወጫ ➥ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን መወያያ እና ➥ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለልጆቿ የምታስተላልፈው መልዕክት በማዕከሉ በኩል ለምዕመናን ተደራሽ የሚሆንበት ገጽ ነው። "ኑ በጋራ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እንሥራ።" ለበለጠ መረጃ 0462204899 ይደውሉ

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Hawassa Telegram Channels
← All Hawassa Telegram Channels
Latest posts

✝️፩.ለፍቅሩ ስለሚሳሱለት፤ ጌታችን ወደግብፅ የተሰደደበት ምክንያት ግብፃውያን ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ጌታችን ከምንም በላይ ለፍቅሩ ይሳሱለት ስለነበረ ነው፡፡ይህንም ወደ ግብፅና ወደ ኢትዮጵያ በተሰደደ ጊዜ ግብፃውያንና ኢትዮጵያውያን እንዴት አክብረው እንደተቀበሉትና እንደሳሱለት በነገረ ማርያም የተጻፈው ታረክ ጥሩ ማስረጃ ነው ምንም ሰይጣን ያደረባቸው እነ ኮቴባን የመሰሉ አንዳንድ ክፉ ሰዎች ቢያጋጥሟቸውም ብዙዎቹ ደግሞ ለፍቅሩ በመሳሳት“ደም ግባቱ ከሰው ልጆች ሁሉ ያምራል”ተብሎ የተነገረለትን መልኩን በማየት ብቻ ለማመን የበቁ ደጋጎች ነበሩ እንኳን ቤት መስርተው በዓለም የሚኖሩት በበረሃ ውስጥ የሚኖሩ ሽፍታዎችም ለጌታችን ያሳዩት ርኅራኄና ፍቅር የተለየ ነበር፡፡ሕፃኑ ኢየሱስ ክርስቶስና እመቤታችን ዮሴፍና ሰሎሜ ኢየሩሳሌምን ለቀው ወደ ግብፅ ሲሰደዱ ግብፃዊው ጥጦስና አይሁዳዊ ዳክርስ ሁለት ወንበዴዎች በረሃ ውስጥ አግኝተዋቸው ነበር እስራኤላዊዉ ዳክርስ ልብሳቸውን ለመግፈፍ ሲፋጠን ግብፃዊዉ ጥጦስ ግን በልቡናው ርኅራኄ አድሮበት ለፍቅሩ በመሳ

2026-10-06👁 32

አንቲ ውእቱ ጽጌ መዓዛ ሠናይ (ውዳሴ ማርያም ዘእሑድ)                                                                                 መ/ር ዘለዓለም ሐዲስ ዘወትር ማክሰኞ ፡-ትምህርተ ወንጌል ✝️ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭ ያለው ዘመን ወርኀ ጽጌ በመባል ይታወቃል፡፡ወርኀ ጽጌም የተባለበት ምክንያት ዕፀዋቱ አብበው ምድርን በአበባነታቸው አሸብርቀው የሚታዩበት ወር በመሆኑ ነው፡፡ ✝️ጽጌ ማለት ጸገየ አበበ ካለው የግእዝ ሐረግ የተመዘዘ ሲሆን ጽጌ ትርጉሙ አበባ ማለት ነው ጌታችን በጽጌ መስለው የተናገሩ ነቢያት ናቸው ከዐበይት ነቢያት አንዱ የሆነው ኢሳይያስ ጌታን ከዕሤይ ሥር በትር ትወጣለች ከርሷም አበባ ይገኛል በማለት ጌታን በአበባው እመቤታችን በበትር መስሎ ተናግሯል፡ንጉሥ ሰሎሞንም በመኃልዩ“ጽጌ አስተርአየ በውስተ ምድርነ በምድራችን አበባ ታየ”በማለት ጌታን በአበባ እመቤታችን በምድር ይመስላታል(ኢሳ ፲፩፥፩) የዘመነ ሐዲስ ሊቃውንትም የነቢያትን ምሳሌያዊ ምስጢር ከማብራራታቸው በተጨ

2026-10-06👁 30

እንደምን ሰነበታችሁ ? ከዚህ በታች የሚገኙ የትምህርት ዕድል (PhD) ላይ የሚመለከታቸው አባላት እንዲያመለክቱ እድታጋሯቸው እጠይቃለሁ፡፡ በተለይ ክህነት ኖሯቸው ተወዳዳሪ መሆን ለሚችሉት አስፈላጊ ድጋፍ ይደረጋል ፡፡ 1) https://www.jobbnorge.no/en/available-jobs/job/307969/phd-research-fellow-in-civil-engineering-and-infrastructure-materials 2) https://www.jobbnorge.no/en/available-jobs/job/307999/phd-research-fellow-in-green-syngas-from-biomass-waste-gasification-with-co2-capture Jobbnorge.no PhD Research Fellow in Civil Engineering and Infrastructure Materials (307969) | University of South-Eastern Norway Job title: PhD Research Fellow in Civil Engineering a

2026-09-30👁 68
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል post about?

ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል is a Telegram channel for anyone interested in communication and information. Subscribers can expect regular posts on church and spirituality, along with ministry to discover.

How do you screen ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.