Telegram Description
From Telegram

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር [ኢቫሱ] -ከ1950ዎቹ ጀምሮ #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- <<ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት>> #በዚህ_ቻናል:- #በሀዋሳ የሚገኙ የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶችን በማቀፍ ያገለግላል። ☞ በሀዋሳ ለሚገኙ ለካምፓስ ሕብረቶች የሚጠቅሙ መልእክቶች ይተላለፉበታል!

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Hawassa Telegram Channels
← All Hawassa Telegram Channels
Latest posts

ተስፋ | ክፍል 4 ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚአብሔር ነው ። ወንዝ የተጓዘበት መንገድ ሁሉ ልምላሜን ይቸራል ። ከወንዝ አጠገብ ያለ ተክል ፍሬያማ ፣ ቅጠሉም እንደማይረግፍ ሁሉ በተስፋ የሚደረግ ጉዞ ሕይወት እና ስኬታማነትን ይጎናጸፋል ። መሠረቱ ምንጭ የሆነ ወንዝ የማይቆም ወንዝ ነው ። የማይቆም ወንዝ ደግሞ ድንጋዩን ሰንጥቆ ያልፋል ። ድንጋዩን ሰንጥቆ የሚያልፈው ግን በጉልበቱ ሳይሆን በጽናቱ ነው ። ለዚህም ጽናትን ወልደ ተስፋ ልንለው እንችላለን ። ያለተስፋ ጽናት እንዲሁ የሚመጣ ነገር አይደለም ። የምንጸናው በተስፋ ነውና ። ተስፋ ከእግዚአብሔር ስለሚመነጭ ተስፋ ቢስ ሆኖ ለደከመው የሰው ልጅ ልምላሜ እንዲሆን እግዚአብሔር አስቀድሞ የማይጠፋ ተስፋን ሰጠው ። ሙሉውን ለማንበብ ከታችህ ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B-10

2026-10-03👁 69

የመንግሥቱ ተስፋ ለማን ነው የተሰጠው? የማናውቀውን ነገር አንናፍቅም። የማንወደውንም አንገዛለትም። የማንፈልገውን አንጠብቅም። ታዲያ የመንግሥቱን ተስፋ እየጠበቅን ከሆነ፣ የምንጠብቀውን መንግሥት በእውነት እናውቀዋለን? የመንግሥቱ ተስፋ አውቀን፣ ወደን፣ በክርስቶስ አምነን ለዳንን የተሰጠ ተስፋ ነው። ድነን ብቻ ግን የቆምን አይደለንም፤ እንደ ፈቃዱ ለመኖር የወሰንንም ነን። እዚህ ላይ ልንረሳው የማይገባን አንድ ነገር አለ፦ ኢየሱስ አዳኛችን ብቻ ሳይሆን ንጉሣችንም ነው። ንጉሥ ከሆነ ደግሞ፣ የእርሱ ሕዝብ የሆኑት ሁሉ እንደ ፈቃዱ መኖር አለባቸው። ልንገዛለት፣ ልንቀደስ እና ሕይወታችንን ለእርሱ ፈቃድ ልንሰጥ የሚገባንም ለዚህ ነው። ተስፋ የምናደርገው መንግሥቱን ነውና። እስቲ ቆም ብለን እናስብ፦ ኑሮአችን ለክርስቶስ የተገዛ ነው? ካልሆነስ፣ የመንግሥቱን ተስፋ መጠበቅ ምን ያህል ትርጉም ይኖረዋል? በእርግጥም፣ በዚህ ተስፋ ስንኖር፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እያደረግን፣ በቃሉ ራሳችንን እየመገብን፣ ራሳችንን እየቀደስን፣ በማንኛውም ሁኔ

2026-10-03👁 59

Strategic Mission Research Service Church Planting Movement የሚሽን ጥናትና ምርምር (research) ኮርስ ለተከታታይ አራት ቅዳሜዎች በLife and Light Ministry የተዘጋጀ የኮርሱ ዝርዝር - Mission research and biblical perspective - GIS, RS, GPS - Culture and Mission - Statics projection ኮርሱን ላጠናቀቁ - ሰርተፊኬት - በpeople group Ethiopia research team ውስጥ Joshua Project East Africa አገልግሎት ውስጥ አብሮ የማገልገል እድል - በኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን የተልዕኮ አገልግሎት ውስጥ በምርምርና በጥናት የማገዝ እድሎች ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ online ነው። አሰልጣኞች - Samuel Kebreab (Dr.) የላይፍ ኤንድ ላይት አገልግሎት ዳይሬክቶር፣ የጆሽዋ ፕጆጀክት የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ፣ people group Ethiopia መሪ - Dave Williams በኢትዮጲያ ውስ

2026-10-02👁 60
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Hawassa Campuses General Evangelical Students Fellowship Official without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Hawassa Campuses General Evangelical Students Fellowship Official?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Hawassa Campuses General Evangelical Students Fellowship Official post about?

Hawassa Campuses General Evangelical Students Fellowship Official is a Telegram channel in the Hawassa Telegram Channels category.

How do you screen Hawassa Campuses General Evangelical Students Fellowship Official before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Hawassa Campuses General Evangelical Students Fellowship Official and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.