Telegram Description
From Telegram

Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever. Heb 13:8 ◽️ YouTube https://is.gd/FGBCHawassaYoutube ◽️Facebook https://fb.me/FGBCHawassa ◽️Instagram https://ig.me/FGBCHawassa ◽️TikTok https://www.tiktok.com/?is_from

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Hawassa Telegram Channels
← All Hawassa Telegram Channels
Latest posts

ምን እናስብ? ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ በሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን https://youtube.com/watch?v=-4FLI8W17ms&si=AhDhmP3qPhbAMTIF YouTube ምን እናስብ? ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ በሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን ወደ ሀዋሳ ሙሉወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን የዩቱብ ቻነል እንኳን ደህና መጡ! በዚህ ቻነል አምልኮ፣ ዝማሬ፣ የእግዚአብሔር ቃል እና ሌሎች አገልግሎቶችን ያገኛሉ። አዳዲስ ቪድዮዎችን ስንለቅ በቶሎ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። እግዚአብሔር ይባርከዎ። Welcome to the YouTube channel of Hawassa Full Gospel Believers' Church. Here… ❤6

2026-10-07👁 118

ለ"ሀ" መዘምራን የስያሜ ለውጥ ተደረገ በሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን ከሚገኙ 6 የመዘምራን አገልግሎት መካከል አንጋፋዎቹ "ሀ" መዘምራን አገልግሎት ከ35 ዓመት በላይ ሲጠቀሙበት የነበረው "ሀ" መዘምራን የሚለው ስያሜ ተቀይሮ "ሃሌሉያ" የሚል ስያሜ ተሰጣቸው። "ግሩም አባት ነህ የምትራራ፣ የምትረዳን በመከራ" "ወንድም ጋሻዬ ኢየሱስ" በሚሉት ዝማርያቸው የሚታወቁት እና በርካታ ዝማሬዎችን የዘመሩት፤ እየዘመሩም የሚገኙት የቤተክርስትያኒቱ የመጀመሪያ የመዘምራን አገልግሎት ከአመታት በኋላ የስያሜ ለውጥ ተደርጎላቸዋል። የቤተክርስትያኒቱ አንጋፋው የዝማሬ አገልግሎት "ሀ" መዘምራን("A" Choir) ስያሜያቸው "ሃሌሉያ" በሚል መቀየሩን የሀዋሳ የሙሉወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን የመሪዎች ጉባኤ ሰብሳቢ መጋቢ ሰለሞን ጃቢር መስከረም 24/2019ዓ.ም በእሁድ መደበኛ አምልኮ በጉባኤው ፊት አስታውቀዋል። በዕለቱ የቀደሙት "ሀ" መዘምራን፣ የአሁኖቹ "ሃሌሉያ" መዘምራን በዝማሬ ያገለገሉ ሲሆን በአገልግሎታቸውም "ሃሌ

2026-10-05👁 272

መፅናት ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ በሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን መስከረም 24/2019 ዓ.ም እሁድ ጥዋት የተካሄደው የጉባኤ አምልኮ ፕሮግራም በዕለቱ በነበረው የቃል አገልግሎት ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ዕብራውያን 13:8ን መሰረት በማድረግ "መፅናት” በሚል ርዕስ ቀጥለው በቀረቡት ነጥቦች ላይ የእግዚአብሔርን ቃል አስተምረዋል። የአሁኑ ዘመን ፅናት የጎደለው የተፍረከረከ ነው። በስነምግባርም አንፃር ብዙ መንሸራተት አለ። ጊዜው የውዝግብ ወቅት ነው። ኑሯችን የተወዛገበ ነው። ይህ መልዕክት እንድንፀና የሚመክረን ነው። መፅናት ማለት አንድን ነገር ይዞ መቆየት ማለት ነው። "ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው" ዕብ 13:8 "ያው" ነው የሚለው ቃል ለኢየሱስ ነው የተሰጠው። በርሱ የፅናት መሪነት እኛም እንድንፀና ተጠርተናል። በተፍረከረከው አለም ውስጥ በፅናት እንድንኖር ተጠርተናል። የዕብራውያን መልዕክት በአብዛኛው የሚያወራው ስለመፅናት ነው። ፅናትን በተመለከተ ከዕብራውያን የተወሰኑ ነጥቦችን መመልከት እንችላለን።

2026-10-05👁 234
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Full Gospel Believers' Church, Hawassa without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Full Gospel Believers' Church, Hawassa?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Full Gospel Believers' Church, Hawassa post about?

Full Gospel Believers' Church, Hawassa is a Telegram channel in the Hawassa Telegram Channels category.

How do you screen Full Gospel Believers' Church, Hawassa before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Full Gospel Believers' Church, Hawassa and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.