This Telegram channel provides information about quality health and hygiene products, including liquid soaps, hand sanitizers, and various medical supplies. It is affiliated with Yalinet Hospital and Pharmacy, offering insights into their offerings and services in Addis Ababa.
ያሊ (የያኔት ሆስፒታል እና ፋርማሲውቲካልስ) አካል ድርጅት ሲሆን ጥራት ያላቸውን የንፅህና መጠበቂያዎች:- ፈሳሽ ሳሙናዎች፣የእጅ ንፅህና መጠበቂያዎች፣የመስታወት ፣የመመገቢያ ዕቃዎች፣የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች ማፅጃ ፣የሆስፒታል ብሊቾች፣በረኪናዎችን በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ኬሚካል ኢንጅነሮች በመታገዝ በመዲናችን አዲስአበባ እያመረተ ይገኛል! አሁን ደግሞ የማከፋፈያ ቅርንጫፍ ሀዋሳ ላይ በመክፈት