Telegram Description
From Telegram
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር [ኢቫሱ] -ከ1950ዎቹ ጀምሮ #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- <<ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት>> #በዚህ_ቻናል:- #በሀዋሳ የሚገኙ የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶችን በማቀፍ ያገለግላል። ☞ በሀዋሳ ለሚገኙ ለካምፓስ ሕብረቶች የሚጠቅሙ መልእክቶች ይተላለፉበታል!
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.