This channel is dedicated to providing educational content based on the Quran and Hadith, focusing on Islamic teachings and guidance. It serves as a platform for sharing lectures, discussions, and messages among students and alumni of Hawassa University.
ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና አረዳድ የተደገፈ የመንሃጅ ትምህርት የሚሰጥበት፤ ዱሩሶች፣ ሙሐዶራዎችና መልእክቶች የሚተላለፉበት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት የቀድሞ ተማሪዎች መስራችነት የተከፈተ ግሩፕ ሲሆን፤ በግሩፑ በሚተላለፉ መልካም ነገሮች ሁሉ ተጠቃሚ መሆን የሁሉም ሙስሊሞች መብት ነው ።