This Telegram channel focuses on prayer and gospel mission activities, emphasizing revival and spiritual engagement. It aims to foster a collective effort in prayer and evangelism, inviting participants to join in their mission.
ሐዋርያቶች በኢየሩሳሌም ነው የጀመሩት ተጽዕኖን መፍጠር ❗የእኛ ኢየሩሳሌም ሀዋሳ ነው። ክብሪት መጀመሪያ የራሱን እንጨት ነው የሚበላው።በቀን በሌሊት በመያያዝ REVIVAL 🔥 እስክመጣ እንጸልይ መሬት እንያዝ ወደ ዉጊያ እንግባ።እንኳን ወደ ተግባራዊ የወንጌል ስርጭትና የጸሎት GROUP በስላም መጡ አብራችሁ ለማገልገል የምትፈልጉ 🇪🇹0927161858 go_mission1000588276857ac