This channel shares Amharic love poetry and heartfelt messages, primarily targeting a community in Hawassa. It regularly posts short verses and emotional reflections in the Amharic language.
ሸውቅ❤️አትናፍቅ አታልቅስ ቢለውም መካሪ ከቶ መች ተቻለው ለዘይኒዬ አፍቃሪ ::::::::::::::::ሀቢብ💚::::::::::::::::::: አንተን ስላልነካ በኔ የደረሰው ተው መለትክን ተወው ወዳፍህ መልሰው :::::::::::::😭😭ናፍቀውኛል😭😭:::::::::::::::::: አልሰማህም ይቅር አንወቃቀስ ከቶ መች ይቻላል አፍቅሮ አለማልቀስ