The ETHIO - RECONCILIATION MINISTRY™ Telegram channel focuses on the activities and initiatives of the Eastern Ethiopian Union, a ministry based in Southern Ethiopia. It aims to provide updates and information regarding its programs and services, particularly in the context of reconciliation efforts.
ERM ምስራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኔኒ በሰባተኛ ቀን ዓለም አቀፍ አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በደቡብ ኢትዮጵያ ሰበካ ውስጥ የተመሠረተና እየሰራ የሚገኝ ሚንስትር ነው። December 19/2024 G.C በደቡብ ሰበካ ጠቅላላ ጉባኤ ቀርቦ የሚኒስትርውን መተዳደርያ ደንብን በማጽደቅ በፈረንጆቹ 2025 G.C ጀምሮ አስፈላግውን ዝግጅት በማድረግ አገልግሎቱን በይፋ ሥራ ጀምሯል።መቀመጫ፦ ሀዋሳ