Telegram Description
From Telegram
የዚህ ግሩፕ አላማ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑጉዳዬች ላይ ብቻ ለመወያየት ያወቅነውን ለማሳወቅ ያላወቅነውን ለማወቅ ወንጌልን በምንችለው አቅም ማጋራትም ትልቅ በረከትነው። የተከለከሉነገሮች❌ኦርቶዶክሳዊ ከሆኑ ነገሮች ውጪ ማውራት #የዕለት_ፕሮግራም ሰኞ የግዕዝ ት/ት ማክሰኞ ስብከት መንፈሳዊ ትረካ ረብዑ ጥያቄ መልስ ሐሙስ ገድለ ቅዱሳን አርብ የግዕዝ ጥያቄ መልስ ቅዳሜ በኅብረት መዘመር እሑድ ጥያቄናመልስ
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.