Latest posts

የክልሉን ጸጋዎች በተገቢው መንገድ መጠቀም በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የጋራ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ (ሆሳዕና፣መስከረም 27/2019)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ስብሰባዉ በክልሉ በመቶ ቀናት እቅድ ላይ መክሯል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ ለመስተዳድር ምክር ቤቱ የመቶ ቀናት እቅድ ባቀረቡበት ጊዜ እንደገለጹት እቅዱ የአመራሩን የተግባር እና የአመለካከት አንድነትን ሊያመጣ የሚችል እንዲሆን ይሰራል ብለዋል። በክልሉ የስትራቴጂክ አጋርነት መፍጠር ተገቢ ስለመሆኑም ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቁመዋል። ባለፉት አመታት ተግባራዊ እየተደረጉ የነበሩ ኢኒሼቲቮች በመንግስት አቅም ብቻ የተፈጸሙ እንዳልነበር የገለጹት አቶ አንተነህ የህዝብን፣የባለሀብቱን እና የልዩ ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን አቅም ያሳተፈ እንደነበርም አስታውሰዋል። እቅዱ የጸጥታ ስጋቶችን፣ብልሹ አሰራሮችን፣ሌብነትን፣ስራ አጥነትን እንዲሁም የኑሮ ውድነትን እየቀነሰ የሚሄድ እንደሆነም አብራር

2026-10-07👁 93

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት ፣ "በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የሥራ ጉብኝት እና የላቀ አመራር ልምድ ልውውጥ ላይ የሚሳተፈውን ልዑክ ከመሩት የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ጋር ተወያይተናል። ‎ኢትዮጵያና ናይጄሪያ የበርካታ ብሔረሰቦች፣ የብዙ ባህሎች እና የከፍተኛ ሕዝብ ቁጥር ባለቤት የሆኑ ሀገራት ናቸው። ይህም የሁለቱን ሀገራት ትብብር አጠናክረን ለማስቀጠልና የእርስ በእርስ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ መልካም ዕድል ይሰጠናል።"

2026-10-07👁 86

በክልሉ የህዝብ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነትን ለማሳደግ የተጀመረው ዘርፈ ብዙ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመላከተ (ሆሳዕና፣መስከረም 27/2019) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)በተገኙበት በክልሉ ነባራዊ ሁኔታ ግምገማ ላይ የውይይት መድረክ ተካሂዷል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዋና የመንግስት ተጠሪ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) እንደገለጹት ክልሉ የብዙ ብሔሮች ቋንቋዎች እና ባህሎች ብዝሀነት የሚስተዋልበት መሆኑን ጠቅሰዋል። ብዝሀነቱ ልዩ የማህበራዊ እና የልማት አቅም ስለመሆኑም ዶ/ር ዲላሞ አብራርተዋል። ባለፉት አመታት የተመዘገቡ ስኬቶች፣ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና የተወሰደ የመፍትሄ ሀሳቦች ነባራዊ ሁኔታ መመልከት ተገቢ ስለመሆኑም ዶ/ር ዲላሞ ጠቁመዋል። ለተጨማሪ መረጃ ‼️ 📌በቴሌግራም 📌 በፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100070605291100&mibextid=ZbWKwL 📌 በቲውተር https://twitter.c

2026-10-07👁 42
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Central Ethiopia Region Government Communication Affairs Bureau without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Central Ethiopia Region Government Communication Affairs Bureau?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Central Ethiopia Region Government Communication Affairs Bureau post about?

Central Ethiopia Region Government Communication Affairs Bureau is a Telegram channel in the Ityopiya Telegram Channels category.

How do you screen Central Ethiopia Region Government Communication Affairs Bureau before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Central Ethiopia Region Government Communication Affairs Bureau and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.