Latest posts

የዕለቱ ሐሳብ ሮሜ 12፥9-21 የጳውሎስን ግሩም ትእዛዝ ይዟል። የፍቅርን ሰፊ አውታር የዳሰሰው ይህ ክፍል፣ ሰላም ጥረት ፈላጊ ስለ መሆኗ ገልጿል፤ "ቢቻላችሁስ በበኩላችሁ ከሰው ሁሉ ጋራ በሰላም ኑሩ" (ቍ. 18)። ሰላም ከክስተት ብቻ አይደለም፤ አቅም ነው። ከጌታ የተቀበልነው ሰላም ፍጹም ቢሆንም፣ ሰዎች ስለሆንን እርስ በርስ የምንጋራው ሊደፈርስ ይችላል። ስለዚህ፣ ትኩረትና ጥረት ይፈልጋል—"ቢቻላችሁስ"—እንደ ተባለ። እያንዳንዱ ምሕረትንና እውነትን ይዞ የራሱን ጥረት ሲያደርግም፣ ሰላምን ማስፈን ከባድ አይሆንም። አለበለዚያ ባንድ ወገን ብቻ እንደያዙት ዕቃ ይሆናል። ጽድቅም የሰላም ባሕርይ ነው። ❤14

2026-10-07👁 233

የዕለቱ ቃል “ቢቻላችሁስ በበኩላችሁ ከሰው ሁሉ ጋራ በሰላም ኑሩ።" (ሮሜ 12፥18 አመት) ❤18👍1

2026-10-07👁 214

የዕለቱ ሐሳብ "ከሰላም ልዑል" (አለቃ) በላይ የሰላምን መገኛና ባሕርይ የሚያውቅ የለም። እርሱም እንዲህ አለ፤ “ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፤ አይፍራም” (ዮሐ 14፥27)። ሁኔታዎች ሊለወጡ፣ ሰላምም ሊደፈርስ ይችላል፤ ጌታ የሚሰጠው ሰላም ግን መቀመጫው በምድር--በሁኔታዎች-- ሳይሆን በሰማይ ስለሆነ፣ የትኛውም የረብሻ ትነት አያገኘውም። እርሱን ለሚይዙም ሰላሙ ትያዛለች። እነርሱም በርሱ ይያዛሉ። ❤12

2026-10-06👁 375
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse ቢብሊካ ኢትዮጵያ (Biblica Ethiopia) without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to ቢብሊካ ኢትዮጵያ (Biblica Ethiopia)?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does ቢብሊካ ኢትዮጵያ (Biblica Ethiopia) post about?

ቢብሊካ ኢትዮጵያ (Biblica Ethiopia) is a Telegram channel in the Ityopiya Telegram Channels category.

How do you screen ቢብሊካ ኢትዮጵያ (Biblica Ethiopia) before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to ቢብሊካ ኢትዮጵያ (Biblica Ethiopia) and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.