Telegram Description
From Telegram
ይህ ቻናል የሀገራችን ሙስሊሞች በተለያዩ የሙያ መስኮች የሚያበረክቱትን ታላቅ አስተዋፅኦ እውቅና ለመስጠት የተቋቋመው የ "ኢትዮጵያ ሙስሊሞች አዋርድ" ይፋዊ ገፅ ነው! ራዕያችን ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የልህቀት ተምሳሌት ሆኖ፣ ይህንንም የሚያከብር ዘላቂ መድረክ መፍጠር ነው። በዚህ ቻናል🔹 የእጩ ጥቆማ ሂደት፣ የሽልማት ዘርፎች፣ የእጩዎችና ከዝግጅቱ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ያገኛሉ።
No reviews yet. Be the first to review this channel.
Write a Review
Similar Ityopiya Telegram Channels