Telegram Description
From Telegram
መዝሙር 37¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹² ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለካከተዋል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያንገጫግጫል።¹³ እግዚአብሔር ይሥቅበታል፥ ቀኑ እንደሚደርስ አይቶአልና።¹⁴ ኃጢአተኞች ሰይፋቸውን መዘዙ፥ ቀስታቸውንም ገተሩ ድሀውንና ችግረኛውን ይጥሉ ዘንድ ልበ ቅኖችንም ይወጉ ዘንድ፤¹⁵ ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር።¹⁶ ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል።¹⁷ የ
No reviews yet. Be the first to review this group.
Write a Review
Similar Ityopiya Telegram Groups