Telegram Description
From Telegram
የዚህ ግሩፕአላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበትን እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም ማግኘት የምንችልበት ነው። ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ የማማከር እና የማሰልጠን አገልግሎትም እንሰጣለን⚡ ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፅሁፍም ይቀርባሉ።
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.