Telegram Description
From Telegram
ኢስላምን ማወቅ በወንድም ሆነ በሴት ላይ አላህ ግዴታ ያደረገው ተግባር ነው። ኢስላም ከማንኛው ፊርቃ የፀዳ ነብያዊ መንገድ ነው። ብቸኛው አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው እምነት ኢስላም ብቻ ነው። ኢስላም ሰዎች ከገቡበት የተበላሸ ጎዳና ሙሉ ለሙሉ በማውጣት ወደ ቀናው መንገድ የሚመራ እምነት ነው። @DinehenEwakeAlEman ሁላቹም ዲናቹን እወቁ!!!!
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.