Telegram Description
From Telegram
እንኳን በደህና መጡ ይህ የቅን ኢትዮጵያውያን ቤተስብ የቴሌግራም የትስስር ገፅ ነው አላማውም በምንችለው አቅም እኛው ለእኛው መድረስ ነው :- ፩) ቅን ኢትዮጵያውያን የተሰኘ መንደር መፍጠር ፪) ጧሪ ቀባሪ ያጡ ወላጆችን ድጋፍ ማድረግ ፫) ታሪክ በሚዘክራቸው ሰዎች ስም ደም መለገስ ፬)በፆታ እክል ላጋጠማቸው ማንኛውም የህበረተስብ አካል ድጋፍ ማድረግ ፭) በገንዘብ ምክንያት ህክምና ላጡ ድጋፍ ማድረግ
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.