Telegram Description
From Telegram
ይህ ህብረት ስለ እግዚአብሔር ኪዳኖች፣ ስለ ደህንነት፣ ስለ መስቀሉ ስራ፣ እና በርካታ መንፈሳዊ ርዕሶች የሚዳሰሱበት፣ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበት እና ተራ በተራ ምላሾች የሚሰጡበት፣ በዚህም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ዝማሬ፣ እና ጸሎቶች በተለያዩ ርዕሶች ላይ የሚጸለይበት ነው:: አስተምህሮቶች በቃለ እግዚአብሔር ይገመገማ፥ ምክኒያታዊ እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ንፅፅሮች ይቀርባሉ::
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.